Credits
PERFORMING ARTISTS
Temesgen Markos
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Temesgen Markos
Songwriter
Lyrics
አዝ፦ እኔስ ተስፋ አለኝ
የተገባልኝ የተስፋ ቃል አለኝ
ተስፋ የማልድነው ተስፋን የሰጠኝ
የገባልኝን ቃሉ ይፈጽማልና
ይዋሽ ዘንድ ጌታ ሰው አይደለምና
እውነት ተናጋሪ ያለውን የሚፈጽም
ቃልኪዳን አክባሪ እንደ እርሱ ያለ የለም
ቃልኪዳን አክባሪ እንደ እርሱ ያለ የለም
አዝ፦ እኔስ ተስፋ አለኝ
የተገባልኝ የተስፋ ቃል አለኝ
ተስፋ የማልድነው ተስፋን የሰጠኝ
እኔ የምመካበት የምታመንበት
ተስፋዬ ነው ብዬ የምደገፍበት
አለኝ አለኝ የምለው ተስፋን የሰጠኝ
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው ሌላው አይሆነኝም
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው ሌላው አይሆነኝም
አዝ፦ እኔስ ተስፋ አለኝ
የተገባልኝ የተስፋ ቃል አለኝ
ተስፋ የማልድነው ተስፋን የሰጠኝ
ተስፋ እንደሌለው ሰው ተስፋዬን አልቆርጥም
ብዙ ተስፋ አለው መድሃኒያዓለም
ያየልኝ ብዙ አለ ለእኔ የተመኘው
ታዲያለሁ በቃ ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው
ታዲያለሁ በቃ ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው
አዝ፦ እኔስ ተስፋ አለኝ
የተገባልኝ የተስፋ ቃል አለኝ
ተስፋ የማልድነው ተስፋን
Written by: Temesgen Markos