album cover
Endanbesa
album cover
Endanbesa was released on July 3, 2019 by Minew Shewa Entertainment as a part of the album Enfalot
AlbumEnfalot
July 3, 2019
LabelMinew Shewa Entertainment
BPM155
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Lyrics

ጎምለል ጎምለል ልል እንዳንበሳ
ግርማ ሞገሴን ላገኝ ልቤ ተነሳ
ጎርደድ ጎርደድ ልል እንደ አንበሳ
ክቡር ኩራቴን ላገኝ ልቤ ተነሳ
ኦው እንዳንበሳ
ቀ.ኧ .ና ቀና ልል እንዳንበሳ
ተራ ሰው መሆን በቃ ኮሳሳ
ዱብ ዱብ ልል እንዳንበሳ
ባሉበት መታሸት በቃ አበሳ
ኦው እንዳንበሳ
ስንፍናን ታግዬ በብርቱ ልነሳ
ምክንያት ማመካኘት እኔም ላላበዛ
የእናቴ መቀነት ጠለፈኝ ወቀሳ (ጉድ ነው)
ማልቀስ ማለቃቀስ አበቃ ተረሳ
ከፌቴ የቆመ ደንቃራ ደብሳሳ
ወይ የማይራመድ ወይ የማይነሳ (ዞርበሉ)
ሊጎትተኛ አለ ሊያስቀረኝ በዋዛ
እሱን አያድርገኝ በቁጣ ሳገሳ
ኦው እንዳንበሳ
ሩቅ ሩቁን ላይ እንዳንበሳ
ባቅሜ ሙሉ ልኖር ልቤ ተነሳ
ከፍ ከፍ ልል እንዳንበሳ
ከኋላ መደበቅ በል ሂድ ወደዛ
ኦው እንዳንበሳ
ሮጥ ሮጥ ልል እንዳንበሳ
ቀኔን ልዋጀው ዛሬ ልቤ ተነሳ
ተፍ ተፍ ልል እንዳንበሳ
ዳር ሆኖ መመልከት በቃኝሳ
ኦው እንዳንበሳ
ስንፍናን ታግዬ በብርቱ ልነሳ
ምክንያት ማመካኘት እኔም ላላበዛ
የእናቴ መቀነት ጠለፈኝ ወቀሳ (ጉድ ነው)
ማልቀስ ማለቃቀስ አበቃ ተረሳ
ከፌቴ የቆመ ደንቃራ ደብሳሳ (ዞርበል)
ወይ የማይራመድ ወይ የማይነሳ
ሊጎትተኛ አለ ሊያስቀረኝ በዋዛ
እሱን አያድርገኝ በቁጣ ሳገሳ
ኦው እንዳንበሳ
ኦው እንዳንበሳ
Written by: Zerubabbel Molla
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...