album cover
Bey Endashash
423
World
Bey Endashash was released on October 12, 2007 by Nahom Records Inc as a part of the album Nitsunesh
album cover
Release DateOctober 12, 2007
LabelNahom Records Inc
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Credits

PERFORMING ARTISTS
Geremew Asefa
Geremew Asefa
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Meselle Getahun
Meselle Getahun
Songwriter

Lyrics

አምንሻለው ለዘላለም ለዘላለም
ክፉ አይንካሽ በዚች አለም በዚች አለም
አምንሻለው ለዘላለም ለዘላለም
ክፉ አይንካሽ በዚች አለም በዚች አለም
አትስጊ ምንም ቢሉኝ ምንም
እንዳንቺ እራሴንም አላምንም
ኧረ አስጊ ምንም ቢሉኝ ምንም
እንዳንቺስ ማንንም አላምንም
ከራሴ በላይ ነው (አሃ ኦሆ)
ባንቺ ያለኝ እምነት (አሃ ኦሆ)
አውቃለው ለፍቅር (አሃ ኦሆ)
የለብሽም ወረት (አሃ ኦሆ)
እውነት እውነት እልሻለው
መቼም ቢሆን አምንሻለው
በኔ ጸንትሽ ኖረሻል
ማን ያለኔ ያውቅሻል
ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አነጋለው
በፍቅርሽ ሁሌ አምናለው አፍቅሬሽ እኖራለው
ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አነጋለው
በፍቅርሽ ሁሌ አምናለው አፍቅሬሽ እኖራለው
አምንሻለው ለዘላለም ለዘላለም
ክፉ አይንካሽ በዚች አለም በዚች አለም
አምንሻለው ለዘላለም ለዘላለም
ክፉ አይንካሽ በዚች አለም በዚች አለም
አትስጊ ምንም ቢሉኝ ምንም
እንዳንቺ እራሴንም አላምንም
ኧረ አስጊ ምንም ቢሉኝ ምንም
እንዳንቺስ ማንንም አላምንም
እንኳን ከአጠገቤ (አሃ ኦሆ)
እያለሽ ከጎኔ (አሃ ኦሆ)
ከ አይኔም ብትርቂ (አሃ ኦሆ)
አምንሻለው እኔ (አሃ ኦሆ)
በዚች ምድር እስካለውኝ
ሁሌም ባንቺ አምናለሁኝ
ጽኑ ሴት ነሽ አፍቃሪ
አድሎኛል ፈጣሪ
ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አነጋለው
በፍቅርሽ ሁሌ አምናለው አፍቅሬሽ እኖራለው
ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አነጋለው
በፍቅርሽ ሁሌ አምናለው አፍቅሬሽ እኖራለው
ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አመሻለው
በፍቅርሽ ሁሌ አምናለው አፍቅሬሽ እኖራለው
ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አነጋለው
በፍቅርሽ ሁሌ አምናለው አፍቅሬሽ እኖራለው
ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አነ
Written by: Meselle Getahun
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...