album cover
Misgana Bemekdesh
Christian & Gospel
Misgana Bemekdesh was released on January 31, 2021 by St. Raguel Songs Records as a part of the album Bemiferdewu Feredubet
album cover
Release DateJanuary 31, 2021
LabelSt. Raguel Songs Records
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM82

Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Gebreyohannes Gebretsadik
Gebreyohannes Gebretsadik
Performer
COMPOSITION & LYRICS
St. Raguel Songs Records
St. Raguel Songs Records
Songwriter

Lyrics

ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ
ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ
ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ
ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ
ሰገነት አይመቸኝ ካባዬ ክብር አይሆነኝ
ሁሉንም ንቄዋለው ያንተን ቤት መርጫለው
ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ
ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ
ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ
ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ
ያረጃል ያለም ዝና ጥበብም ሆኖ መና
አንተግን ያው አንተነህ በሁሉ ትፀናለህ
ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ
ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ
ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ
ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ
ከሰማይ ባይንህ ታየው በፍቅረሸህ ተጎበኘው
በባህሪህ ባለጸጋ ፈወስከኝ በደም ዋጋ
ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ
ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ
ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ
ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ
ቃልህን ነብሴ ሰምታ ተዋበች በእልልታ
ወደግርህ መረገጫ መስገዴ አለው ብልጫ
ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ
ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ
ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ
ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ
Written by: St. Raguel Songs Records
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...