album cover
Buni
1
Pop
Buni was released on April 30, 2021 by SamriMusic as a part of the album Sèt.
album cover
AlbumSèt.
Release DateApril 30, 2021
LabelSamriMusic
LanguageFrench
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM143

Credits

PERFORMING ARTISTS
Samrawit Assefa
Samrawit Assefa
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Samrawit Assefa
Samrawit Assefa
Songwriter
Jason Stokes
Jason Stokes
Songwriter

Lyrics

ዳማከሴ በስኒ የቀይ አፈር ቡኒ
አንተ ፉንጋ አንተ ስሙኒ
ቆዳህ ቃጠል ያለ ፈገግታህ የነጣ
ከይሲ ጥጋበኛ የደላህ አይን አውጣ
ፀጉረ ሻካራ ጎራዳ ከንፈራም
እንኳን የሰውን ልጅ እግዜርን አትፈራም
ኮራብኝ ስመኘው
ኮራብኝ ስመኘው
ቡኒ ቡዳ በልቶኝ እጅግ ተሰቃየው
የፍቅር ስሞታ ማነው የሚዳኘው
ጤና አዳም ላኩልኝ ምች መታኝ እንደው
ከመንገድ ላይ ቆሜ ልጁን ስጠብቀው
የደም ገንቦ ሙሉ አንቀልባ ተጭኖ
እንዴት ያምርበታል ሲሄድ ተንቀባሮ
በድንጋይ ሳለልኝ ላም አለኝ በሰማይ
ልቤን ይዞ ወጣ ሊሸጥ በአደባባይ
ኮራብኝ ስመኘው
ኮራብኝ ስመኘው
ቡኒ ቡዳ በልቶኝ እጅግ ተሰቃየው
የፍቅር ስሞታ ማነው የሚዳኘው
የቀይ ዳማ አስማተኛ ቀልጣፉ ህልማም
ፉንጋ ቢጤ ነህ ግን አለህ መስህብ
በኩሽኔታ ና በጋሪ
ተጠግተህ ከታክሲ ባትሪ
ዋናው መምጣትህ ነው
ልቤ አይታክተው
በኩሽኔታ ና በጋሪ
ተጠግተህ ከታክሲ ባትሪ
ዋናው መምጣትህ ነው
ፍቅሬ አይታክተው
ኮራብኝ ስመኘው
ኮራብኝ ስመኘው
ቡኒ ቡዳ በልቶኝ እጅግ ተሰቃየው
የፍቅር ስሞታ ማነው የሚዳኘው
ኮራብኝ ስመኘው
ኮራብኝ ስመኘው
ቡኒ ቡዳ በልቶኝ እጅግ ተሰቃየው
የፍቅር ስሞታ ማነው የሚዳኘው
የቀይ ዳማ አስማተኛ ቀልጣፉህልማም
ፉንጋ ቢጤ ነህ ግን አለህ መስህብ
Written by: Jason Stokes, Samrawit Assefa
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...