Music Video

Featured In

Listen to Addis Ababa by Alemayehu Eshete
ALBUMAddis AbabaAlemayehu Eshete
Listen to Afropop Essentials featuring Alemayehu Eshete
PLAYLISTAfropop EssentialsApple Music Worldwide

Credits

PERFORMING ARTISTS
Alemayehu Eshete
Alemayehu Eshete
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Alemayehu Eshete
Alemayehu Eshete
Songwriter

Lyrics

አሁንም ቅድምም ታስካካለች ዶሮ እኔ አንቺን ማግኘቴ ህልም ነው ዘንድሮ እኔ አንቺን ማግኘቴ ህልም ነው ዘንድሮ ህልም ነው ዘንድሮ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ኧረ እንዲያው ይመኙሻል ኧረ እንዲያው ይመኙሻል ኧረ እንዲያው ይመኙሻል ኧረ እንዲያው ይመኙሻል በምኞት ይጓዙ ወዴት ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል የሆዴን በሆዴ ያፌን በእንጉርጉሮ ልግለፅልሽ እንጂ አልሆነም ዘንድሮ ልግለፅልሽ እንጂ አልሆነም ዘንድሮ አልሆነም ዘንድሮ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ፒያሳን ጉለሌን መርካቶን ጨምሮ ስፈልግሽ መቼ ነይልኝ ዘንድሮ ስፈልግሽ መቼ ነይልኝ ዘንድሮ ነይልኝ ዘንድሮ አንቺን ፈልጌ መጣሁ አንቺን ፈልጌ መጣሁ አንቺን ፈልጌ መጣሁ አንቺን ፈልጌ መጣሁ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ ከቤቴስ መች አጣሁ መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
Writer(s): Eshete Alemayehu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out