album cover
Nigeregn
667
World
Nigeregn was released on September 4, 2021 by ela records as a part of the album Etemete
album cover
AlbumEtemete
Release DateSeptember 4, 2021
Labelela records
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM84

Music Video

Music Video

Credits

Lyrics

ዉደደኝ ብልህ አልመሰለህም
እወደሃለው ብልህ አልገረመህም
እንዳልተውህ ተጠንቅቄ
ቁርጤን አውቄ
እንዳልተዉህ እሳሳለው
እወደሃለው
ናፍቆቴ
በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኜብህ እንዳይሆን ብቻ
ያደረክብኝ መውደዴን ለመሰንበቻ
ናፍቆቴ
ልብ ይሰበራል በሃዘን ከረፋፈደ
ሰው ወዶ ከልብ አንዱ ወገን ሰው ካልወደደ
ቃል ከልክለህ አትጉዳኝ በዝምታህ አትቅጣኝ
ከሚጨንቅ የዋህ ልቤ ንገረኝ
ቃል ከልክለህ አትጉዳኝ በዝምታህ አትቅጣኝ
ከሚጨንቅ የዋህ ልቤ ንገረኝ
ንገረኝ (ንገረኝ)ንገረኝ (ንገረኝ)ንገረኝ (ንገረኝ)ንገረኝ (ንገረኝ)
ንገረኝ (ንገረኝ)ንገረኝ (ንገረኝ)ንገረኝ (ንገረኝ) ንገረኝ (ንገረኝ)
ዉደደኝ ብልህ አልመሰለህም
እወደሃለው ብልህ አልገረመህም
እንዳልተውህ ተጠንቅቄ
ቁርጤን አውቄ
እንዳልተዉህ እሳሳለው
እወደሃለው
ናፍቆቴ
ፍቅርህ ደቁሶኝ እንዳልሞት ቃልህን ተርቤ
ከጥርሴ ላይ ሳቅ እንዳጣሁ ደስታን ከልቤ
ናፍቆቴ
ህልምና እውኑ ጠፋብኝ ምን ይሻለኛል
ህመሜ እንደሆንክ ብናገር ማን ሰው ያምነኛል
ቃል ከልክለህ አትጉዳኝ በዝምታህ አትቅጣኝ
ከሚጨንቅ የዋህ ልቤ ንገረኝ
ቃል ከልክለህ አትጉዳኝ በዝምታህ አትቅጣኝ
ከሚጨንቅ የዋህ ልቤ ንገረኝ
ንገረኝ (ንገረኝ)ንገረኝ (ንገረኝ)ንገረኝ (ንገረኝ)ንገረኝ (ንገረኝ)
ንገረኝ (ንገረኝ)ንገረኝ (ንገረኝ)ንገረኝ (ንገረኝ) ንገረኝ (ንገረኝ)
ንገረኝ (ንገረኝ)ንገረኝ (ንገረኝ)ንገረኝ (ንገረኝ) ንገረኝ (ንገረኝ)
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...