Music Video
Music Video
Credits
PERFORMING ARTISTS
Tsedi
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tsedeniya Birhanu
Songwriter
Lyrics
አንተ ስትነግረኝ እኔ ገባኝ ብለህ
ታውቅበታለህ ልቤን መሰወር አንተ
ዓይንህ ላይ አለ
ትወደኛለህ
የእውነት ፍቅር ነው የልብ መግባባት አለ
ሲሰራህ አምላክ ለኔ ብቻ እንዳለህ
ታስታውቃለህ
ትወደኛለህ
አዎ አዎ Yeah Yeah
አዎ Yeah Yeah አዎ
ትወደኛለህ
አዎ አዎ Yeah Yeah
አዎ Yeah Yeah አዎ
ትወደኛለህ
የጠዋት ሳቄ አንተ ነህ የለሊት ሕልሜ
የጥልቅ ሃሳቤ አንተ ነህ ማስፈሪያ ገጼ
ዓይንህ ላይ አለ
ትወደኛለህ
ከጉድለቴ በላይ ያለኝ ብርታት 'ሚታይህ
ከራሴ በላይ አንተን ልታምን ተብያለሁ
እድለኛ ነኝ
ትወደኛለህ
አዎ አዎ Yeah Yeah
አዎ Yeah Yeah አዎ
ትወደኛለህ
አዎ አዎ Yeah Yeah
አዎ Yeah Yeah አዎ
ትወደኛለህ
አንተና እኔ እንተጋለን
በሁሉ ነው ደስ ብሎን
ያጣፍጣል ፍቅር ያብሳል
ይኑርልን ጭቅጭቁ
አንተና እኔ እንተጋለን
በሁሉ ነው ደስ ብሎን
ያጣፍጣል ፍቅር ያብሳል
ይኑርልን ጭቅጭቁ
አዎ አዎ Yeah Yeah
አዎ Yeah Yeah አዎ
ትወደኛለህ
አዎ አዎ Yeah Yeah
አዎ Yeah Yeah አዎ
ትወደኛለህ
አዎ አዎ Yeah Yeah
አዎ Yeah Yeah አዎ
ትወደኛለህ
አዎ አዎ Yeah Yeah
አዎ Yeah Yeah አዎ
ትወደኛለህ
Written by: Tsedeniya Birhanu