album cover
Agatami Aydelem
422
Christian
Agatami Aydelem was released on May 1, 2018 by MT as a part of the album Kehatyategnaw Denkuan
album cover
Release DateMay 1, 2018
LabelMT
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM83

Credits

PERFORMING ARTISTS
Zemari Deacon Abel Mekbib
Zemari Deacon Abel Mekbib
Performer
Orthodox Tewahedo
Orthodox Tewahedo
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Zemari Deacon Abel Mekbib
Zemari Deacon Abel Mekbib
Songwriter

Lyrics

አጋጣሚ አይደለም መትረፌ መዳኔ
የጌታ ታአምር ነው አረ ይገርማል የኔ
ሞት እንቅልፍ ሆነልኝ ጭንቀቴ ቀለለ
የረዳኝ ጌታ ነው ዉዴ እየተከተለ
አጋጣሚ አይደለም መትረፌ መዳኔ
የጌታ ታአምር ነው አረ ይገርማል የኔ
ሞት እንቅልፍ ሆነልኝ ጭንቀቴ ቀለለ
የረዳኝ ጌታ ነው ዉዴ እየተከተለ
ማን ነው በዛ በረሃ ያበላኝ መና፣ ያጠጣኝ ዉሃ
ማን ነው የደገፈኝ ትልቁን ሸለቆ ያሻገረኝ
አንተ ነህ ለኔ እናት አባቴ
ንፁህ ወዳጄ ስጋ ና አጥንቴ
አይኔ አይነቀል ከዙፋንህ
ፊት አያዞርም ፍቅር አይንህ
አጋጣሚ አይደለም መትረፌ መዳኔ
የጌታ ታአምር ነው አረ ይገርማል የኔ
ሞት እንቅልፍ ሆነልኝ ጭንቀቴ ቀለለ
የረዳኝ ጌታ ነው ዉዴ እየተከተለ
ወሮኝ ድቅድቅ ጭለማ
ተስፋዬ መክኖ ልቤ ሲደማ
አይቶኝ ሲፈስ እንባዬ
ደመና ጠቅሶ መጣ ጌታዬ
ፀሐይ ነው እና የብርሃን አምዴ
እየሱስ ለኔ ህይወት መንገዴ
አልተሸነፍኩም ዉዴ አግዞኛል
መቃብር ክፍሎ ህይወት ሰጥቶኛል
አጋጣሚ አይደለም መትረፌ መዳኔ
የጌታ ታአምር ነው አረ ይገርማል የኔ
ሞት እንቅልፍ ሆነልኝ ጭንቀቴ ቀለለ
የረዳኝ ጌታ ነው ዉዴ እየተከተለ
ሲለይ ነፍስ ከስጋ በጭለማ ቀን በክፉ አደጋ
ዳንኩኝ ሞት እያየኝ የንስሃ እድሜ ጨመረልኝ
በጽድቄ አይደለም የተረፍኩት
በእርሱ ፍቅር ነው በእርሱ ምህረት
ብቻዬን ሆኘ ሁሌ የማለቅሰው
እየበደልኩት ስላዳነኝ ነው
አጋጣሚ አይደለም መትረፌ መዳኔ
የጌታ ታአምር ነው አረ ይገርማል የኔ
ሞት እንቅልፍ ሆነልኝ ጭንቀቴ ቀለለ
የረዳኝ ጌታ ነው ዉዴ እየተከተለ
ሞት ሆይ መውጊይ የታለ
ብሎ ጥሎሃል እይታገለ
ሲኦል ድል መግዛትህ
ባዶ ቀርተሃል ተበዝብዘህ
በራሱ መንግስት ፈጥሮኝ በአላማ
የልጁን ህይወት ማንም አይቀማ
መቃብር ያርፋል በአገልግሎቴ
ተከፍቶልኛል ደጁ የአባቴ
አጋጣሚ አይደለም መትረፌ መዳኔ
የጌታ ታአምር ነው አረ ይገርማል የኔስ
ሞት እንቅልፍ ሆነልኝ ጭንቀቴ ቀለለ
የረዳኝ ጌታ ነው ዉዴ እየተከተለ
አጋጣሚ አይደለም መትረፌ መዳኔ
የጌታ ታአምር ነው አረ ይገርማል የኔ
ሞት እንቅልፍ ሆነልኝ ጭንቀቴ ቀለለ
የረዳኝ ጌታ ነው ዉዴ እየተከተለ
Written by: Abel Mekbib, Samuel Alemu
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...