Lyrics

አርማው የይሁዳ አንበሳ (ቦብ ቦብ ማርሌይ) ሞቶ ዛሬም አይረሳ (ቦብ ቦብ ማርሌይ) ማርሌይ ቢሆን ጀማይካ (ቦብ ቦብ ማርሌይ) ዘፍኖ አኮራት አፍሪካን (ቦብ ቦብ ማርሌይ) ቦብ ማርሌይ (ቦብ ማርሌይ ቦብ ማርሌይ ና አዝናናት ዛሬ ናና ሻሸመኔ ቦብ ማርሌይ ቦብ ማርሌይ ቦብ ማርሌይ ና አዝናናት ዛሬ ናና ሻሸመኔ ቦብ ማርሌይ ቦብ ማርሌይ ቦብ ማርሌይ የእምዬ አፈር አቅምሱኝ ካለ (ቦብ ቦብ ማርሌይ) ቃሉ ቢፈፀም እስኪ ምናለ (ቦብ ቦብ ማርሌይ) የሙት ኑዛዜው እንዳይረሳ (ቦብ ቦብ ማርሌይ) አምጪው ሪታ የቦብን ሬሳ (ቦብ ቦብ ማርሌይ) በባንዲራው ፊት ለኢትዮጵያ ሃገሬ ቃል ግቢ መጥተሽ ሪታ ማርሌይ (ቦብ ቦብ ማርሌይ) እጅ ለእጅ አሲይዞ ድሬድ ሎኩ ጸበኛ ፓርቲዎች ታረቁ ሰው ያረገፈን ጸብ እንደ እሳት አሸነፈው ማርሌይ በጊታር ቦብ ማርሌይ ቦብ ማርሌይ ቦብ ማርሌይ ና አዝናናት ዛሬ ናና ሻሸመኔ ቦብ ማርሌይ (ቦብ ማርሌይ ቦብ ማርሌይ ና አዝናናት ዛሬ ናና ሻሸመኔ ቦብ ማርሌይ (ቦብ ማርሌይ) ቦብ ማርሌይ Bring it ሪታ ማርሌይ Bring it his body Bring it ዚጊ ማርሌይ Bring it because he chose it Bring it because he want it Bring it cmon cmon cmon Bring it ሻሸመኔ Bring it ኢትዮጵያ Bring it ሻሸመኔ Bring it ኢትዮጵያ Bring it ሻሸመኔ Bob promised ዚጊ ማርሌይ ስቴፈን ማርሌይ Cmon cmon ጂሊ ማርሌይ Give us promise ኬይማን ማርሌይ Promise ዴሚያን ማርሌይ Promise ሴድላ ማርሌይ Give us promise ዚጊ ማርሌይ Promise ስቴፈን ማርሌይ Promise ጁሊ ማርሌይ Give us promise ኬይመን ማርሌይ Promise ዴሚያን ማርሌይ Promise ሴድላ ማርሌይ Give us promise
Writer(s): James Royo, Lewis Hughes, Walter Maxwell, Dijon Mcfarlane, Brian Collins, Nicholas Audino Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out