album cover
Chaw
52
Hip-Hop/Rap
Chaw was released on May 27, 2022 by Birrz Studio as a part of the album Lewt
album cover
AlbumLewt
Release DateMay 27, 2022
LabelBirrz Studio
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM123

Music Video

Music Video

Credits

COMPOSITION & LYRICS
Kirubel Bacha
Kirubel Bacha
Songwriter
SAMUEL TEFERI
SAMUEL TEFERI
Songwriter

Lyrics

በህልሜ እንዳየሁት ይመስለኛል
ብዙ መንገድ እያለፍን ይታየኛል
እጅ ለ እጅ ተያይዘን
ጉዟችን እንዳይለየን
በቀስታ ስንራመድ በድቅድቅ ጨለማ
ሲያበራልኝ ነበር ለኔ አይንሽ እንደሻማ
በጨለማው ሳልረበሽ በዛ ጭንቅ ሰአት
የሚያስፈራኝ እውነት ልዩ ነበር አንቺን ማጣት
ቻው እንዳትይኝ
ቻው እንዳትይኝ
ቻው እንዳትይኝ
ቻው እንዳትይኝ
በህልሜ እንዳየሁት ይመስለኛል
በዙሪያችን ያለው ሁሉ በእሳት ይጋያል
በእሳቱ መሀል ተቃቅፈናል
እያየነው ሞትን ግን ሰላም ይሰማኛል
ፍቅርሽ እንደዝናብ ያቀዘቅዘኛል
አይገለኝ እሳቱ አዎ ህይወት ሆነሺኛል
ልቤን የሚሰብረው ነፍሴን የሚወስዳት
የሚያስፈራኝ እውነት አዎ ነበር ልዩ አንቺን ማጣት
ቻው እንዳትይኝ
ቻው እንዳትይኝ
ቻው እንዳትይኝ
ቻው እንዳትይኝ
የሚያስፈራኝ ልዩ አንቺን ማጣት አዎ
የሚሰበረኝ ልዩ አንቺን ማጣት አዎ
የማልችለው ልዩ አንቺን ማጣት አዎ
የማልችለው ልዩ አንቺን ማጣት አዎ
የሚያስፈራኝ ልዩ አንቺን ማጣት አዎ
የሚሰበረኝ ልዩ አንቺን ማጣት አዎ
የማልችለው ልዩ አንቺን ማጣት አዎ
የማልችለው ልዩ አንቺን ማጣት አዎ
Written by: Kirubel Bacha, SAMUEL TEFERI
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...