album cover
Shemuna
album cover
Shemuna was released on June 3, 2022 by Hewan Gebrewold as a part of the album Hewan
AlbumHewan
June 3, 2022
LabelHewan Gebrewold
BPM
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

እንኳን እኔ ልበ ቢሷ የኔ እምልህ ቀርቶ
የራስ ማን ማረግ ይጠላል ያንተን ውበት አይቶ
ብርቱካን ነህ አሉ ሸጋ የምትመጠጥ
ከልቤ ገብተሀል እና አርፈህ ተቀመጥ
ወለላ ነህ አሉኝ ዛላ ጥንቅሽ ውሀ ነገር
በል አንዴ ጣፍጠሀል እና ክረም ከኔ ከንፈር
ሼሙና ሼሙና (ናና ሙና)
ሼሙና ሼሙና (ናና ሙና)
ብስኩት አደባባይ (ናና ሙና)
ሁለት ዛፎች አሉ (ናና ሙና)
እነሱን የነካ (ናና ሙና)
ልብ ይሰውራሉ (ናና ሙና)
ከተባሉት መሀል (ናና ሙና)
ያኔ በልጅነት (ናና ሙና)
አንዱ ዛፍ አንተ ነህ (ናና ሙና)
አንደኛው የአንተ አይነት (ናና ሙና)
በጠዋቱ ተለክፌ
በከንፈርህ ተነድፌ
አልድን አልኩኝ ወይ ፍንክች
ሀኪም የለው የአንተ ምች
(ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና
(ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና
(ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና
(ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና
አዲሱ ቀሚሴን እሳት ፈጀው ማታ
በመላ አስበጀሁት ብሄድ ሰሪ ቦታ
የልቤንስ ቅናት ማን ያጠፋው ይሆን
በቆንጆ ልጅ ፍቅር የነደደ እንደሆን
ሼሙና ሼሙና (ናና ሙና)
ሼሙና ሼሙና (ናና ሙና)
ቢያፈሉት ከቡና (ናና ሙና)
ቢዘሩት ከቁና (ናና ሙና)
አያልፍ የሰው ነገር (ናና ሙና)
ይሄድ ይሄድና (ናና ሙና)
ቻል ነዉ ቻል ነው (ናና ሙና)
እንጂ እያበረዱ (ናና ሙና)
መች አጠፉትና (ናና ሙና)
እሳት ያነደዱ (ናና ሙና)
በጠዋቱ ተለክፌ
በከንፈርህ ተነድፌ
አልድን አልኩኝ ወይ ፍንክች
ሀኪም የለው የአንተ ምች
(ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና
(ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና
(ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና
(ናና ሙና) ና ሙና ና ሙና
Written by: Hewan Gebrewold
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...