album cover
Mistren
album cover
Mistren was released on January 11, 2023 by 4590486 Records DK as a part of the album Ende Maleda
January 11, 2023
Label4590486 Records DK
LanguageEnglish
BPM
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

የልቤን ሁሉ አንድም ሳላስቀር
በአጣቃላይ አወራሃለው
ዝም ብለህ ስማኝ ሌላም አላዋይ
ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ
ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ
ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ
ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ
የልቤን ሁሉ አንድም ሳላስቀር
በአጣቃላይ አወራሃለው
ዝም ብለህ ስማኝ ሌላም አላዋይ
ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ
ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ
ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ
ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ
የሚታመን ጠፍቿል የለም ከሰው መሀል
ቃል ኪዳን መሀላውም እርባና ቢስ ሆኗል
የሚስጥር ኮሮጆ ማን መሆን ይችላል
አንድ አንዱ ቛጥሮ አይዝም
የትም ይበትናል
በብዙ ነገርህ እ... ሳይህ ቆጠብ አረጋ ያልክ
የልብህ ወዳጅ በሆንኩኝ
ሚስጥሬን አድምጠኝ
በብዙ ነገርህ እ... ሳይህ ቆጠብ አረጋ ያልክ
የልብህ ወዳጅ በሆንኩኝ
ሚስጥሬን አድምጠኝ
አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ
አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ
አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ
አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ
የልቤን ሁሉ አንድም ሳላስቀር
በአጣቃላይ አወራሃለው
ዝም ብለህ ስማኝ ሌላም አላዋይ
ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ
ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ
ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ
ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ
የልቤን ሁሉ አንድም ሳላስቀር
በአጣቃላይ አወራሃለው
ዝም ብለህ ስማኝ ሌላም አላዋይ
ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ
ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ
ሚስጥሬን ካገኘው ተካፋይ
ጠብቀው ሳትዘራው ሜዳ ላይ
ባልታረሰ እርሻ ላይ እህል አይዘራም
ሆዱ ለማይችል ሰው ሚስጥር አይወራም
የጋራ ጉዳይ ነገርን የሚያፀና ሳይተዋወቁ
ምን ምንን ያምንና
አትንገር ብለው የነገሩት የነገሩት
ተናግሮ አትንገር ባይ ነው
ስምኝ አደራ በል በል ወዳጄ
ሚስጥር ድብቅ ጥብቅ ነው
አትንገር ብለው የነገሩት የነገሩት
ተናግሮ አትንገር ባይ ነው
ስምኝ አደራ በል በል ወዳጄ
ሚስጥር ድብቅ ጥብቅ ነው
አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ
አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ
አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ
አሃ በል ስማኝ በል ስማኝ በል ስማኝ
የልቤን ሁሉ
Written by: Binamir Ahemed
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...