album cover
Chapter 8 : Ewnet
5
Alternative
Chapter 8 : Ewnet was released on February 2, 2024 by Dawit Cherent as a part of the album Sew, Pt. 2 Hiwot
album cover
Release DateFebruary 2, 2024
LabelDawit Cherent
LanguageEnglish
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM134

Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Biniyam Getahun
Biniyam Getahun
Piano
COMPOSITION & LYRICS
Dawit Cherent
Dawit Cherent
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Dawit Cherent
Dawit Cherent
Producer
Eyorr
Eyorr
Engineer

Lyrics

እንዳይተርፍ አውቆታል መሞቱ ነው
ሌቱን ደም ሲያነባ ነው ያደረው
ፅዋው ቢመርበት አባቱን ለመነው
እውነት በሃሰት መያዙ ነው
ለፍርድ አቀረቡት እየገፈተሩት
እውነትን ቢያገኙት "ሸንጋይ ነው!"አሉት
ተጠራርተው ሞሉት ሸንጎውን
በግፍ መሰክሩበት ያላዩትን
ኤሎሂ ኤሎሂ ኤሎሂ
ላማ ሰበቅታኒ
ኤሎሂ ኤሎሂ ኤሎሂ
ላማ ሰበቅታኒ
በየተራ ቆመው በድፍረት ከሰሱት
በፍርድ አለንጋ በሃሰት ገረፉት
እውነት መስካሪ የለው ለእውነት የቆመ
በሸላቾቹ ፊት እንደበግ ዝም አለ
ለፍርድ አቀረቡት እየገፈተሩት
እውነትን ቢያገኙት "ሸንጋይ ነው!"አሉት
ተጠራርተው ሞሉት ሸንጎውን
በግፍ መሰክሩበት ያላዩትን
ኤሎሂ ኤሎሂ ኤሎሂ
ላማ ሰበቅታኒ
ኤሎሂ ኤሎሂ ኤሎሂ
ላማ ሰበቅታኒ
ሰቅሉት እውነትን መስሏቸው እርግማን
እርቃኑን አድርገው ለሁሉ እንዲታይ
እሬት ቢሆኑበት በጭካኔ አለንጋ
ምህረትን ለመነ ለተፉብት መንጋ
ኤሎሂ ኤሎሂ ኤሎሂ
ላማ ሰበቅታኒ
ኤሎሂ ኤሎሂ ኤሎሂ
ላማ ሰበቅታኒ
Written by: Dawit Cherent
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...