Credits
PERFORMING ARTISTS
Milki Assefa
Bass
Yitages Birhanu
Keyboards
Degsew Abebe (Masinqo)
Other Instrument
Natnael G/Tsadik
Saxophone
COMPOSITION & LYRICS
Bereket Lemma Wakayo
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Elshaday Getahun
Mastering Engineer
Lyrics
ጸጋ ጨመረልኝ ምህረቱን አበዛልኝ
በፈተናዬ መሀል ፍቅሩን አየሁኝ
ጸጋ ጨመረልኝ ምህረቱን አበዛልኝ
በችግሬ መሃል ትዕግስቱን አየሁኝ
አየሁኝ አሻቅቤ አየሁት ይሄንን ጌታ
አየሁት ኢየሱስን ከእልፍ ጥያቄ መሃል
ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ
ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል
ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ
ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል
እንዳመጣጡ እንደ ላባ ልብ ቢሆን
ባትታደገኝ አትንካው ባዬ ባትሆን
አቅም አልነበረኝም ለመሸሽ ሚሆን ብርታት
ደርሰህ ባታስጥለኝ ባታድናት ይህችን ነፊሴን
ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ
ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል
ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ
ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል
ባለፉት ቀናቶች ለልቤ ተስፋ ሳጣ
ነፍሴ ተጨንቃ በተከበበ ከተማ
አይኖቼ ቀና አድርጌ አየውህና ረካሁ
መከራዬ መሀል ጥበቃህን ተረዳሁ
ባለፉት ቀናቶች ለልቤ ተስፋ ሳጣ
ነፍሴ ተጨንቃ በተከበበ ከተማ
አይኖቼ ቀና አድርጌ አየውህና ረካሁ
መከራዬ መሀል ጥበቃህን ተረዳሁ
ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ
ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል
ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ
ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል
ጸጋ ጨመረልኝ ምህረቱን አበዛልኝ
በፈተናዬ መሀል ፍቅሩን አየሁኝ
ጸጋ ጨመረልኝ ምህረቱን አበዛልኝ
በችግሬ መሃል ትዕግስቱን አየሁኝ
አየሁኝ አሻቅቤ አየሁት ይሄንን ጌታ
አየሁት ኢየሱስን ከእልፍ ጥያቄ መሃል
ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ
ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል
ደስ ይለኛል
ደስ ይለኛል
ደስ ይለኛል
Written by: Bereket Lemma Wakayo