album cover
ENKU
168
Pop
ENKU was released on October 8, 2024 by Leykun as a part of the album ENKU CHAPTER 2 - Single
album cover
Release DateOctober 8, 2024
LabelLeykun
LanguageEnglish
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM95

Credits

COMPOSITION & LYRICS
Leykun
Leykun
Songwriter

Lyrics

ሺ ሾሜ ፊት ልዳኝ
አይኗን በአይኔ ልቃኝ
ስል በቀትር ትጥራኝ
ልንደድ ፀሀይ ነክታኝ
አለላ የእኔ ሲሳይ አክርማኝ በፀባይ
ተልኮ እንቁ መሳይ በሰራችዉ ሙዳይ
እርጥብ ነዉ እድላም ልቧ ሰዉ አይጠላም
ከንቁ ሰዉ ድካም ብርቱ ቃል አይጠፋም
ባልበላም ባልጠጣም ቁና ቤቴ አይጠፋም
ለትንፋሼ ቀለብ ስንቄ ነዉ ዜማዬ
ናፍቆት ቢያዘንብብኝ ትዝታሽ ጥላዬ
ሺ ሾሜ ፊት ልዳኝ
አይኗን በአይኔ ልቃኝ
ስል በቀትር ትጥራኝ
ልንደድ ፀሀይ ነክታኝ
አለላ የእኔ ሲሳይ አክርማኝ በፀባይ
ተልኮ እንቁ መሳይ በሰራችዉ ሙዳይ
Written by: LEYKUN KASSAYE
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...