album cover
HELME ELEM
3
Pop
HELME ELEM was released on October 11, 2024 by Leykun as a part of the album ENKU CHAPTER 3 - Single
album cover
Release DateOctober 11, 2024
LabelLeykun
LanguageEnglish
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM130

Credits

COMPOSITION & LYRICS
Leykun
Leykun
Songwriter

Lyrics

ህልሜ እልም ስነቃ
አንድ ያለችኝ ልቤ
ከሰዉ መንደር ወድቃ
በእንግድነት ደጅ የጠናዉ
አካሌ አርፎ እሩቅ የመጣዉ
ሙግትም አያዉቅ ህልሜ እኔ ማዉቀዉ
ቀለሙ እልፍ አይኔ (ያላየዉ)2
እንቁም እንዳልሰጥ ለህልም አይሆን
ቀን ያስዋበኝ ጨርቄም ሳይሆን
ከዉስጤ ያለዉን መዉደድ ላዪን
አሻራም የላት ምልክት ሚሆን
እልም ህልሜ እልም
እልም እልም ህልሜ እልም
ህልሜ እልም ስነቃ
አንድ ያለችኝ ልቤ
ከሰዉ መንደር ወድቃ
ተመለሽ የማይሏት
የሩቅ ቤት እንግዳ
ማለዳ ቤቷ ምትገሰግሱ
ሳይነጋ ሄዳ የለች ከዳሱ
ምትገሰግሱ ንጋት ምትደርሱ
ድግሱ አይደለም ከዳሱ
ህልሜ እልም ስነቃ
አንድ ያለችኝ ልቤ
ከሰዉ መንደር ወድቃ
ተመለሽ የማይሏት
የሩቅ ቤት እንግዳ
Written by: LEYKUN KASSAYE
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...