album cover
Endalech
album cover
Endalech was released on December 31, 2024 by ela records as a part of the album Qen Beqen
ReleasedDecember 31, 2024
Labelela records
BPM115
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Lyrics

ለፍቅር የከፈልሽው አለሽ ብዙ ዋጋ
በሕይወት እሳካለሁ የሚኖር ከኔጋ
ያንቺስ ፍቅር ሽልማት ነው
እንዴት እንዴት እረሳዋለው(4×)
አንድም ቀን ለኔ ሳይጎለው ፊትሽ
                      ፈገግታ ሳቅሽ አ ሀ
ደስታን የሰጠሺኝ በተስፋ ደግፈሽ
                      ቀኔን ያሻገርሽ አ ሀ
የሆንሺውን ሁሉ አፌ ባይናገር
                      ገለታ ቃል ባይኖር አ ሀ
እኔነቴን እንጂ ምን አለኝ ለፍቅርሽ
                     ከፍ ብሎ የሚቸር አ ሄ
ተሸልመሽኛል አሄ አንቺስ ሆነሽኛል
የእውነተኛ ፍቅርን አሄ አሳይተሽኛል
አለሁልህ እያለች አለሁልህ እያለች
አለች እንዳለች አለች
አለች እንዳለች አለች
ላንቺስ ፍቅር ለውለታሽ
ለሸለምሺኝ ፍቅር ምን ልክፈልሽ
አለሁልህ እያለች አለሁልህ እያለች
አለች እንዳለች አለች
አለች እንዳለች አለች
አዝ፦
ታምኖ መቆየትን አድቦ ለራስ ሰው
                       ወረት ሳያፈርሰው አ ሀ
አየሁት ባንቺ ላይ በፅኑ አደላድሎት
                       አበጀሽ አበጀው አ ሄ
ለፍቅርሽ ሰቶ ላቆየኝ እኔን
              ክሶ ጉዳቴን አ ሀ
ላመሰግን በቃሁ ውለታሽን ይዤ
             ለሰጠኝ አንቺን አ ሄ
ተሸልመሽኛል አሄ አንቺስ ሆነሽኛል
የእውነተኛ ፍቅርን አሄ አሳይተሽኛል
አለሁልህ እያለች አለሁልህ እያለች
አለች እንዳለች አለች
አለች እንዳለች አለች
ላንቺስ ፍቅር ለውለታሽ
ለሸለምሺኝ ክብር ምን ልክፈልሽ
አለሁልህ እያለች አለሁልህ እያለች
አለች እንዳለች አለች
አለች እንዳለች አለች
Written by: Abreham Belayneh

Loading...