album cover
Zim
3,427
Pop
Zim was released on June 21, 2023 by Abinet Agonafir as a part of the album Astaraki
album cover
Release DateJune 21, 2023
LabelAbinet Agonafir
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM96

Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abinet Agonafir
Abinet Agonafir
Background Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Abinet Agonafir
Abinet Agonafir
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Abinet Agonafir
Abinet Agonafir
Producer

Lyrics

ዝም ከምል ብዬ ብናገር ተቻኩዬ
ሹክ ያሉኝን ነው ብዬ
ላስከፋሽ ለማን ብዬ
ዝም ከምል ብዬ ብናገር ተቻኩዬ
ሹክ ያሉኝን ነው ብዬ
ላስከፋሽ ለማን ብዬ
ህልም አየሁ ዉዴ እርሜን ብተኛ
እንቅልፍ ነስቶኝ ይህ ሰሞንኛ
ስማጸንሸ ሳይ ስትይኝ ችላ
እምባ ባጀበው በሳቅሽ ጥላ
እምባ ባጀበው በሳቅሽ ጥላ
ህልም እልም በይልኝ ፍቅሬ የጠዋቴ (አሃሃ)
በሞቴ (አሃሃ)
በሞቴ ተይ የልጅነቴ
አላስቀይምሽም እኔስ ባንደበቴ (አሃሃ)
በሞቴ(አሃሃ)
በሞቴ ልማል ባንደበቴ
እውነት እንዳይመስልኝ ሄደሽ አትቆዪ (አሃሃ)
አትቆዪ (አሃሃ)
አትቆዪ ሄደሽ አትቆዪ
ለእንስፍስፉ ልቤ ቶሎ ቶሎ ነይ (አሃሃ)
በይ ነዪ (አሃሃ)
በይ ነዪ ቶሎ ቶሎ ነዪ
ዝም ዝም ይሻላል ዝም
አጥቼሽ ከምቆዝም
ባምንሽም ባላምንሽም
በማንም አልተካሽም
ገና ነው ገና ገና
ላንቺ ስል መች ኖርኩና
አኮረፍሽ ከፋሽ ብዬ
ላባብልሽ ነይ ዉድዬ
ላባብልሽ ነይ ዉድዬ
ላባብልሽ ነይ ዉድዬ
ዝም ከምል ብዬ ብናገር ተቻኩዬ
ሹክ ያሉኝን ነው ብዬ
ላስከፋሽ ለማን ብዬ
ዝም ከምል ብዬ ብናገር ተቻኩዬ
ሹክ ያሉኝን ነው ብዬ
ላስከፋሽ ለማን ብዬ
አዲስ አይደለም ሆዴ ለምደሃል
ከድነህ አብስለው ቢፈጅህም ቻል
መቼም አይሞላም ቢሰማ ጆሮ
ላይኔ ተዉ አፌ አትቸኩል ቶሎ
ላይኔ ተዉ አፌ አትቸኩል ቶሎ
ማመንም መታመን ለራስ ሲሉ አኮ ነዉ (አሃሃ)
ለራስ ነው (አሃሃ)
ለራስ ነው መታመን ለራስ ነው
ለወደዱት መኖር እንዴት መታደል ነው (አሃሃ)
ደስታ ነው (አሃሃ)
ደስታ ነው ምነኛ ደስታ ነው
በዋዛ እንደው አይቆም ፍቅር ወንዝ እኮ ነው (አሃሃ)
ወንዝ ነው (አሃሃ)
ወንዝ ነው ፍቅር ወንዝ አኮ ነው
ሁሉን የሚይዘው ባህሩ ልብ ነው (አሃሃ)
ልብ ነው (አሃሃ)
ልብ ነው ባህሩ ልብ ነው
ዝም ዝም ይሻላል ዝም
አጥቼሽ ከምቆዝም
ባምንሽም ባላምንሽም
በማንም አልተካሽም
ገና ነው ገና ገና
ላንቺ ስል መች ኖርኩና
አኮረፍሽ ከፋሽ ብዬ
ላባብልሽ ነይ ዉድዬ
ላባብልሽ ነይ ዉድዬ
ላባብልሽ ነይ ዉድዬ
ላባብልሽ ነይ ፍቅርዬ
ላባብልሽ ነይ ዉድዬ
Written by: Abinet Agonafir
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...