album cover
Asiyo
63
Afro-Pop
Asiyo was released on November 7, 2025 by Sony Music Entertainment East Africa as a part of the album Asiyo - Single
album cover
Release DateNovember 7, 2025
LabelSony Music Entertainment East Africa
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM130

Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Ebne Hakim
Ebne Hakim
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Mikiyas Mengistu Beyene
Mikiyas Mengistu Beyene
Composer
PRODUCTION & ENGINEERING
Noh Sead
Noh Sead
Producer

Lyrics

Turn on the lights
We can smell the defeat but we sleeping with lies, time to roll down the dice
የኔ ሀገር ቀለም ነዉ ባለ ቅኔዉ ስሜ
ኬቱ ቤቴ ልሞታሽ?
መዉደዴን ባሳይሽ
አታርጊዉ እርካሽ
ትህትና ሰሜ ነዉ
ወርቄ ነዉ የገዛሽ
አሉኝ ጉራማይሌ
በልጅነት ዜማ
አጋፋሪዉ ጀብደኛ
እንኪያ ሠላምታ ከኛ
የቡሄ ጣም ቤተኛ
መላ በዜማ ያየ
እንዲ አምሮበት እንደኛ
Got you dancing to my tune to the break of dawn
አሲዮ ፣ ሲዮ ፣ አሲዮ ቤሌማ
አሲዮ ፣ ሲዮ ፣ አሲዮ ቤሌማ
አሲዮ ፣ ሲዮ ፣ አሲዮ ቤሌማ
ቤሌማ ፣ ቤሌማ
አሲዮ ፣ ሲዮ ፣ አሲዮ ቤሌማ
አሲዮ ፣ ሲዮ ፣ አሲዮ ቤሌማ
አሲዮ ፣ ሲዮ ፣ አሲዮ ቤሌማ
ቤሌማ ፣ ቤሌማ
ሁሉም ዘመናይ
ባህሉን ሰፍቶ ለብሶ የሚታይ
የክት ያለዉ ሰዉ ያሸብርቅ በላይ
የጠለፉት ክር ጥቡ እንዲታይ
ካንቺዉ ዳር ነዉ ልቤ የለዉ ከልካይ
ተይ አትቅሪ it’s just you & I
አልመሸሞ ከዚ ገና ነዉ
አይቸኩል እግርሽ ደመና ነዉ
ሲባል ያሆ ወጡ እንዲታይ
ዜማዉ ህብረቱ going light up the sky
ትዉልድ ያመነዉ we touch it ignites
አሲዮ ሲባል ዘለሉ ወደላይ
 ምን አልሽ ስለኔ?
It’s back to the game ሲባል ሰለሜ
ይታይ ዘመኔ
They all recognize
When they see greatness in front of there eyes
See ማሸነፍሽ ነበር ማሸነፌ
ብርቱ ሀይል
ምቱ ዳንስሽ you’re too fine
ልኩን ሳይ
That girl too kind
Them all 3 & girl you a 9
A female lion ምላሽ ለአይኔ
ደጅ ይጥና በይ ይመችሽ ጎኔ
ሙዚቃዬ መስታወት ይቃኝ
አንቺ እንዳልሽዉ አሲዮ ይብቃኝ
አሲዮ ፣ ሲዮ ፣ አሲዮ ቤሌማ
አሲዮ ፣ ሲዮ ፣ አሲዮ ቤሌማ
አሲዮ ፣ ሲዮ ፣ አሲዮ ቤሌማ
ቤሌማ ፣ ቤሌማ
አሲዮ ፣ ሲዮ ፣ አሲዮ ቤሌማ
አሲዮ ፣ ሲዮ ፣ አሲዮ ቤሌማ
አሲዮ ፣ ሲዮ ፣ አሲዮ ቤሌማ
ቤሌማ ፣ ቤሌማ
Written by: Mikiyas Mengistu Beyene
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...