album cover
Destegna
album cover
Destegna was released on October 25, 2025 by ZemenuNega as a part of the album Destegna - Single
ReleasedOctober 25, 2025
LabelZemenuNega
LanguageEnglish
BPM96
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

የሰው ልጅ ሲፈልግ ተዐምረኛ
ካልፈለገ ደሞ ሰበበኛ ነው
ላይ ላላላ ላይ ላይ ላይ ላይ ላላላ
ላ ላላላ ላይ ላይ ላይ ላላላ
መገዜን አላቆምም በህልሜ ጎዳና
ሲሆን ስላየሁት ሂወቴም ቀና
ህልሜም ቅዠት አይደለም ይሳካል በውኑ
ተመስገን አምላኬ ለሆነልኝ ሁሉ
ህልሜ በርግጥም ተሳክቶል
ኑሮ መንገድ ሁሉ ሰምሮል
ነገ ከዛሬ ውብ ሆኖል
ደስታ ስኬት ለኔ መቷል
ኦ ………. ደስተኛ
ህልመኛ ነኝ እኔ
መገዜን አላቆምም በህልሜ ጎዳና
ሲሆን ስላየሁት ሂወቴም ቀና
የ ስኬት ቀን ቅርብ ነው ሳይፈሩ ላመኑ
ሀሴት ያሸንፋል በተስፋ ከፀኑ
ለምን ሰው ተስፋን ይፈራል
ለኔ ካለው መች ይቀራል
ዛሬን ለ ስኬት ለፋለሁ
ነገን ዛሬ አሸንፊያለሁ
ኦ ………. ደስተኛ
ህልመኛ ነኝ እኔ
እኔ ድንቅ ነኝ
አንች ድንቅ ነሽ
እኛ ድንቅ ነን
ትልቅ ህልም አለኝ
ህልሜ ይቻላል።
Written by: Zemenu Nega Bogale

Loading...