album cover

Bil Zim

3Worldbeat2025
album cover
Bil Zim was released on December 12, 2025 by ela records as a part of the album Merhaba
AlbumMerhaba
ReleasedDecember 12, 2025
Labelela records
BPM88
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

ቢል ዝም ቢችል ልቤ ማለት ቢል ዝም X4
ካሰላሰለበት በቃል ከመዘነው
አንድ ብቻ አይደለም አንድ ቀን ብዙ ነው
አትሆጂው መሄዴን ስቀር ደስ አይልሽ
አልተፈታልኝም ወይራ ነው ነገርሽ
ዛሬ በአደባባይ ልናገረው ይውጣልኝ እውነቴ
ሰው እንዳልሆነ ሰው ይገፋል አንቺን በማለቴ
ቆብ እንደ ጫነ ሰው እንደ መናኝ ገዳም እንደኖረ
ፍቅር ያመነነው ይቀጣል ቃሉን ባከበረ
እስኪ በይ የነበረው ነገ ዛሬ ከተባለ
እስኪ በይ ትላንት ያዘራነው ዛሬ ከእጅ የታለ
እስቲ በይ ዘመን ወንዝ ጅረት እንደሄደ አይመጣም
እስኪ በይ ቀንም ቀን የለውም ይቸኩላል በጣም
አዝ
አንድ ቃል አንድ እምነቴን
አንድ ዓለም አንድ ህይወቴን
ለራሴ ሳልኖርበት ሰጠሁሽ ሁሉን ነገር
በፍቅር በእውነት ዓለም የለ አዳኝ ወይ ታዳኝ
አስበው ካላወሩት ቃል ገዳይ ቃል አዳኝ
ምነዋ መታዘዜ ምነዋ እንደ አገልጋይ
ምነዋ በአፌ ባልሆን ምነዋ ሁሌ ሸንጋይ
ምነዋ አስገመተኝ ምነዋ እንደ ቂል ሰው
ምነዋ ፍቅር እኩል ምነዋ መታዘዝ ነው X6
Written by: Dawit Nigatu

Shazam Footer

Select language:
Google Play Store
Apple App Store
Chrome Web Store
Galaxy Store

Follow Us

Loading...