Lyrics

እሆሆይ በደሳሳ ጎጆ እሆሆይ ገላ እሆሆይ ሀረግ በወረሰው እሆሆይ ገላ እሆሆይ ይወጣል ቱባ ልጅ እሆሆይ ገላ እሆሆይ በቅባት የራሰው እሆሆይ ገላላ እሆሆይ ጎፈሬው ከፊቱ እሆሆይ ገላ አሆሆይ ይላል ቀና ደፋ እሆሆይ ገላ እሆሆይ እንዳልተኛረገኝ እሆሆይ ገላ እሆሆይ እንዳላንቀላፋ እሆሆይ ገላ እሆሆይ ገላ እእእ አመለኛው ቤቴ ፍቅር ነው ማገሩ ሰተት ብለህ ግባ ይጨነቅ መንደሩ ጉብል መኖርያዋን ትመርጋለች በእበት ትዝ አለኝ አንገትህ ሽጉጥ የምልበት እሆሆይ ዛፍ ተደግፎ ነው እሆሆይ ገላ እሆሆይ ዝሆን ሲያንቀላፋ እሆሆይ ገላ እሆሆይ በህልሜ እንዳላየው እሆሆይ ገላ እሆሆይ ከነእንቅልፌም ጠፋ እሆሆይ ገላ እሆሆይ በደሳሳ ጎጆ እሆሆይ ገላ እሆሆይ ሀረግ በወረሰው እሆሆይ ገላ እሆሆይ ይወጣል ቱባ ልጅ እሆሆይ ገላ እሆሆይ በቅባት የራሰው እሆሆይ ገላ እሆሆይ ገላ እእእእ ተው ልቤን ላክልኝ ማታ በጨረቃ ቤቶቼ ተቆጡኝ እየረሳሁ እቃ የጨረቃ ፈታይ የኮከብ አጠንጣኝ ህልም አላየህም ወይ ወዳንተ ሲያመጣኝ እእእ አመለኛው ቤቴ ፍቅር ነው ማገሩ ሰተት ብለህ ግባ ይጨነቅ መንደሩ ጉብል መኖርያዋን ትመርጋለች በእበት ትዝ አለኝ አንገትህ ሽጉጥ የምልበት
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out