album cover
Albo
album cover
00:15
01:15
01:30
02:55
03:45
04:25
05:20
00:00
05:42
Past 7 Days
Albo was discovered most frequently at around 1 minutes and 30 seconds into the song during the past week

Music Video

Music Video

Lyrics

ባልቦ በድሪዋ ባልቦ በድሪዋ
ባንገቷ ግማዴ ይወዳታል ሆዴ
ባልቦ በድሪዋ ባልቦ በድሪዋ
ባንገቷ ግማዴ ይወዳታል ሆዴ
ወይ አንቺ ነይልኝ ሰውነቴ
ወይም እኔ ልምጣ
ወይም እኔ ልምጣ
ወይ ፈረሴን ላስጭን አካላቴ
ፈጥኜ እንድመጣ
ፈጥኜ እንድመጣ
በፍቅርሽ ታምሜ አካላቴ
አልሁን ቀበጥባጣ
አልሁን ቀበጥባጣ
ባልቦና በድሪሽ ሰውነቴ
በመቃ አንገትሽ
በመቃ አንገትሽ
ስምሽን ንገሪኝ የኔ አበባ
ላንጎራጉርልሽ ላንጎራጉርልሽ
መውደድ ያገሬ ሰው ተይ ተይ
መውደድ ያገሬ ሰዉ
ፍቅር አይገዛ ነይ ነይ ደሞ እንዳልዋሰው
መውደድ ያገሬ ሰው ተይ ተይ
መውደድ ያገሬ ሰዉ
ፍቅር አይገዛ ነይ ነይ ደሞ እንዳልዋሰው
ባልቦ በድሪዋ ባልቦ በድሪዋ
ባንገቷ ግማዴ ይወዳታል ሆዴ
ባልቦ በድሪዋ ባልቦ በድሪዋ
ባንገቷ ግማዴ ይወዳታል ሆዴ
ቢጠሩሽ አትሰሚ አካላቴ
ሰፈርሽ ሩቅ ነው ሰፈርሽ ሩቅ ነው
ሰንበት ብቻ ሆኗል የማገኝሽ
ዐይንሽን የማየው ዐይንሽን የማየው
ነይና ከራርሚ አስደስቺኝ
ፍቅር ካገር ልጅ ነዉ ፍቅር ካገር ልጅ ነዉ
ከሚላ ጎፈሬ አበባዬ
የኔ አለም ስስቴ የኔ አለም ስስቴ
ማልደሽ ተነሽና ሰውነቴ
ነይ ነይ መድሀኒቴ አንቺ ሰው በሞቴ
መውደድ ያገሬ ሰው ተይ ተይ
መውደድ ያገሬ ሰዉ
ፍቅር አይገዛ ነይ ነይ ደሞ እንዳልዋሰው
መውደድ ያገሬ ሰው ተይ ተይ
መውደድ ያገሬ ሰዉ
ፍቅር አይገዛ ነይ ነይ ደሞ እንዳልዋሰው
ባልቦ በድሪዋ ባልቦ በድሪዋ
ባንገቷ ግማዴ ይወዳታል ሆዴ
ባልቦ በድሪዋ ባልቦ በድሪዋ
ባንገቷ ግማዴ ይወዳታል ሆዴ
ሳስብሽ መክረሜ ሰውነቴ
ለፍቅርሽ ማደሬን ለፍቅርሽ ማደሬን
ያልተረዳሽ ምነው ሰውነቴ
ባንቺ መብከንከኔን ባንቺ መብከንከኔን
ብቅ በይ ሸጊቱ ሰውነቴ
ያገር ልጅ ወገኔ እንዲመቸው ጎኔ
እንኳን አንቺንና ሰውነቴ
የምወድሽን የምወድሽን
ሳያት እባባለው አካላቴ
ታናሽ እህትሽን ታናሽ እህትሽን
መውደድ ያገሬ ሰው ተይ ተይ
መውደድ ያገሬ ሰዉ
ፍቅር አይገዛ ነይ ነይ ደሞ እንዳልዋሰው
መውደድ ያገሬ ሰው ተይ ተይ
መውደድ ያገሬ ሰዉ
ፍቅር አይገዛ ነይ ነይ ደሞ እንዳልዋሰው
ኦ ነይ ምነው ነይ ምነው ነይ ምነው
Written by: Alemtsehay, Bizualem, Tariku, Wedajo
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...