Music Video
Credits
PERFORMING ARTISTS
Aster Kebede
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Biruk Worku
Songwriter
Lyrics
አንተ አመለ ጥሩ
የኔ አመለ ሸጋ
ውበት ማርኮኛል ስትሄድ እጥፍ ዘርጋ
አንተዬ ኩብልዬ የልቤ ትርታ
ፍቅርህ ይፋረደኝ አንተን ያማው ለታ
አንተዬ ኩብልዬ የልቤ ትርታ
ፍቅርህ ይፋረደኝ አንተን ያማው ለታ
አንተዬ መውደዴ ወዲያው ወዲያው
አንተዬ ይሉኛታ ያጣ ወዳጅ
አንተዬ ለሀሜት ጊዜም የለው
አንተዬ በናፍቆት ልቡ ሲዋድ
አንተዬ በአጋጣሚ ቅያሚ
አንተዬ ብደፈር ባዋርደህም
አንተዬ እመነኝ አታመንታ
አንተዬ በክፉ አላነሳሀም
ዋ ድንገት ከጀህ ብለሀኝ
ዋ በትዝታ ካንተው ነኝ
ዋ በታየኝ ፈጠን ብለህ
ዋ ለኔም ታዝነልኛለህ
ዋ ድንገት ከጀህ ብለሀኝ
ዋ በትዝታ ካንተው ነኝ
ዋ በታየኝ ፈጠን ብለህ
ዋ ለኔም ታዝነልኛለህ
ዉዉዉዉይ አንተ ልጅ
ዉዉዉዉይ አንተ ልጅ
ዋይ በለኝ በጅ
ተው አታስጠናኝ ደጅ
ዉዉዉዉይ አንተ ልጅ
ዉዉዉዉይ አንተ ልጅ
ዋይ በለኝ በጅ
ተው አታስጠናኝ ደጅ
አንተ አመለ ጥሩ
የኔ አመለ ሸጋ
ውበት ማርኮኛል ስትሄድ እጥፍ ዘርጋ
አንተዬ ኩብልዬ የልቤ ትርታ
ፍቅርህ ይፋረደኝ አንተን ያማው ለታ
አንተዬ ኩብልዬ የልቤ ትርታ
ፍቅርህ ይፋረደኝ አንተን ያማው ለታ
አንተዬ የፍቅር ቃልኪዳን
አንተዬ በደንብ አውቀዋለሁ
አንተዬ ይሄንን በመረዳት
አንተዬ በቃለህ ፀናለው
አንተዬ ስምህን ከፍ ከፍ
አንተዬ ከማድረግ ባሻገር
አንተዬ ክፉህንም አልወደም
አንተዬ ሰማኝ የኔ ፍቅር
ዋ እኔ አንተን አመኛለሁ
ዋ ክንዴ ነህ በየሃለው
ዋ መቼ አልኩኝ ወለም ዘለም
ዋ ከተሳሳትኩ ልታረም
ዋ እኔ አንተን አመኛለሁ
ዋ ክንዴ ነህ በየሃለው
ዋ መቼ አልኩኝ ወለም ዘለም
ዋ ከተሳሳትኩ ልታረም
ዉዉዉዉይ አንተ ልጅ
ዉዉዉዉይ አንተ ልጅ
ዋይ በለኝ በጅ
ተው አታስጠናኝ ደጅ
ዉዉዉዉይ አንተ ልጅ
ዉዉዉዉይ አንተ ልጅ
ዋይ በለኝ በጅ
ተው አታስጠናኝ ደጅ
አንተ አመለ ጥሩ
የኔ አመለ ሸጋ
ውበት ማርኮኛል ስትሄድ እጥፍ ዘርጋ
አንተዬ ኩብልዬ የልቤ ትርታ
ፍቅርህ ይፋረደኝ አንተን ያማው ለታ
አንተዬ ኩብልዬ የልቤ ትርታ
ፍቅርህ ይፋረደኝ አንተን ያማው ለታ
Writer(s): Neway Debebe
Lyrics powered by www.musixmatch.com