Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Bezuayehu Demissie
Bezuayehu Demissie
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Alemtsehay Wedajo
Alemtsehay Wedajo
Songwriter

Lyrics

ትዝታሽ ዘወትር ወደ እኔ እየመጣ
እፎይ የምልበት ህይወቴ ጊዜ አጣ
እፎይ የምልበት ህይወቴ ጊዜ አጣ
ሆዴን ልናዘዘው ለዘመድ ለባዳ
ሆዴን ልናዘዘው ለዘመድ ለባዳ
አስተናግዳለሁ የልቤ ውስጥ እንግዳ
አስተናግዳለሁ የልቤ ውስጥ እንግዳ
የትዝታዬ እናት የእድሌ ባለቤት
የትዝታዬ እናት የእድሌ ባለቤት
እስኪ ልፈልግሽ የት ነው ያለሽበት
እስኪ ልጠይቅሽ የት ነው ያለሽበት
አቤት ጭር ማለቱ ከተማው ገጠሩ
አቤት ጭር ማለቱ ከተማው ገጠሩ
ለተዘጋበት ሰው መገናኛው በሩ
ለተዘጋበት ሰው መገናኛው በሩ
ምነው ቤቴ በሩ በሌሊት ይንኳኳል
ምነው ቤቴ በሩ በሌሊት ይንኳኳል
እንቅልፍ የሚነሳ ናፍቆት ከደጅ ቆሟል
እንቅልፍ የሚነሳ ናፍቆት ከደጅ ቆሟል
ልላክ ማስታዎሻ ይነገረኝ መልሱ
ልላክ ማስታዎሻ ይነገረኝ መልሱ
የተራበው አይኔ ባሰበት ማልቀሱ
የተራበው አይኔ ባሰበት ማልቀሱ
የከበረ ድንጋይ መክበሪያው ነው እንቁ
የከበረ ድንጋይ መክበሪያው ነው እንቁ
እንጉርጉሮ ሆኗል የትዝታ ስንቁ
እንጉርጉሮ ሆኗል የትዝታ ስንቁ
ያቺን ወፍ አንዳችሁ ላኩልኝ በሰው
ያቺን ወፍ አንዳችሁ ላኩልኝ በሰው
መድሀኒት ናት አሉኝ ፍቅር ለያዘው
መድሀኒት ናት አሉኝ ፍቅር ለያዘው
ያቺን ወፍ አንዳችሁ ክንፏን አኑሩልኝ
ያቺን ወፍ አንዳችሁ ክንፏል አኑሩልኝ
ስበር እኖራለሁ መቼም አላለልኝ
ስበር እኖራለሁ መቼም አላለልኝ
መቼም አላለልኝ
መቼም አላለልኝ
መቼም አላለልኝ
ስበር እኖራለሁ መቼም አላለልኝ
ስበር እኖራለሁ
Written by: Alemtsehay Wedajo
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...