album cover
Che Belew
316
World
Che Belew was released on August 22, 2007 by Nahom Records Inc as a part of the album The Best Oldies Collection (Ethiopian Contemporary Music)
album cover
Release DateAugust 22, 2007
LabelNahom Records Inc
LanguageEnglish
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM127

Credits

PERFORMING ARTISTS
Bezuayehu Demissie
Bezuayehu Demissie
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tesfaye Lemesa
Tesfaye Lemesa
Songwriter

Lyrics

ቼ በለው
ቼ በለው
ቼ በለው
ቼ በለው
ቼ በለው
ና ደሞ ና ደሞ ና
ና ደሞ ገለል
ገለል በሉለት አንድ ጊዜ ለሱ
ገለል በሉለት አንድ ጊዜ ለሱ
ግልግል ያውቃል ከነፈረሱ
ግልግል ያውቃል ከነፈረሱ
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
(ቼ በለው) ሞቴን አሳምረው
(ቼ በለው) ይላል ሞኝ ሰው
(ቼ በለው) አፈር መሆን ላይቀር
(ቼ በለው) ሁሉ እንዲረሳው
(ቼ በለው) የደኩላ ስጋ
(ቼ በለው) ሆዴን እያማረው
(ቼ በለው) ማን አለ ማን አለ
(ቼ በለው) ለማንስ ልንገረው
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
አንቺ ልጅ ያ'ገሬ ልጅ ወገኔ
እስኪ ቁጭ በይ ከጎኔ
አንቺ ያ'ገሬ ልጅ ወገኔ
እስኪ ቁጭ በይ ከጎኔ
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
(ቼ በለው) እንደው አምና ብሞት
(ቼ በለው) ፍቅርሽ ሳይፀናብኝ
(ቼ በለው) ዘንድሮ ትዝታሽ
(ቼ በለው) ናፍቆቱ ባሰብኝ
(ቼ በለው) አወይ መጠርጠሬ
(ቼ በለው) አወይ መታማቴ
(ቼ በለው) አስታውሳት ጀመር
(ቼ በለው) ቀረና መርሳቴ
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
አንቺ ልጅ ያ'ገሬ ልጅ ወገኔ
እስኪ ቁጭ በይ ከጎኔ
አንቺ ያ'ገሬ ልጅ ወገኔ
እስኪ ቁጭ በይ ከጎኔ
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
(ቼ በለው) የከፋው ሰው ሲሞት
(ቼ በለው) ይሉታል አረፈው
(ቼ በለው) አፈር ስንቁ ላይሆን
(ቼ በለው) ጎኑን ላይደግፈው
(ቼ በለው) ነካ ጣል ነካ ጣል
(ቼ በለው) ይወዳል ፍቅርሽ
(ቼ በለው) ለኔ ብሎሽ እንደው
(ቼ በለው) መቼም አላጣሽ
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
(ቼ በለው) አረ ቼ በለው
(ቼ በለው) ና ደሞ ና ደሞ ና
(ቼ በለው) ና ደሞ ገለል
(ቼ በለው) ገለል በሉለት አንድ ጊዜ ለሱ
(ቼ በለው) ገለል በሉለት አንድ ጊዜ ለሱ
(ቼ በለው) ግልግል ያውቃል ከነፈረሱ
Written by: Tesfaye Lemesa
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...