Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Shewandagne Hailu
Shewandagne Hailu
Harmony Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Girum Mezmur
Girum Mezmur
Composer
Tedros Kasahun
Tedros Kasahun
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Shewandagne Hailu
Shewandagne Hailu
Executive Producer

Lyrics

ባካል ተራርቀን ናፍቄሽ ናፍቀሺኝ
ነገረኝ ስቅታ ዛሬ እንዳነሳሺኝ
ከሆነም ሌላ ሰው ክፉ የሚያወራ
ስቅታዬ ሳይብስ ስሙን ቶሎ ልጥራ
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ?
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ? (ማን አነሳኝ ደሞ?)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ?
እድሌ ነው መሰል ሰው ርቆም አይረሳኝ
በክፉ ነው በደግ በምን ደሞ አነሳኝ?
ስሜ ባክኖ እንዳይሆን በሰው ምላስ ታሞ
ስቅ ይለኛል ዛሬ ማን አነሳኝ ደሞ? (ህእቅ)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ? (ማን አነሳኝ?)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ?
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ?
ያራቀው ጎዳና ወስዶ እስኪመልሰው
በደግ ያነሱታል የሚወዱትን ሰው
ዛሬም ያለወትሮው ስቅ ይለኛል ምነው?
ስሜ አንቺ ጋር ካለ ይሁን ለበጎ ነው (ህእቅ)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ? (ማን አነሳኝ?)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ? (ማን አነሳኝ ደሞ?)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ?
'ህእቅ' ማን አነሳኝ ደሞ!?
ህ ስሜ አንቺ ጋ ካለ ይሁን ለበጎ ነው
'ህእቅ' ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ
የት ዋለብኝ ይሁን ስሜ?
ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ
ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ
ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ
ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ
ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ
ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ
ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ
በምን ትዝ አልኩሽ? (በምን ትዝ አልኩሽ?) (ስቅ አለኝ)
ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ (ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ)
ማንጋ ይሆን ስሜ? (ማንጋ ይሆን ስሜ?) (ስቅ አለኝ)
ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ (ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ)
በምን ትዝ አልኩሽ? (በምን ትዝ አልኩሽ?) (ስቅ አለኝ)
ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ (ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ)
ማንጋ ይሆን ስሜ? (ማንጋ ይሆን ስሜ?) (ስቅ አለኝ)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ? (ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ: በምን ትዝ አልኩሽ?)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ (ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ: ማንጋ ይሆን ስሜ?) (ማን አነሳኝ ደሞ?)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ (ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ: በምን ትዝ አልኩሽ?) (ማን አነሳኝ)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ (ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ: የት ዋለብኝ ስሜ?)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ? (ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ: በምን ትዝ አልኩሽ?)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ (ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ: ማንጋ ይሆን ስሜ?)
ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ (ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ: በምን ትዝ አልኩሽ?) (ማን አነሳኝ)
Written by: Girum Mezmur, Tedros Kasahun
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...