album cover
Maneh
album cover
Maneh was released on August 26, 2019 by Tsedi as a part of the album Sew
AlbumSew
ReleasedAugust 26, 2019
LabelTsedi
BPM97
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

ሲያወሩ ስላንተ ብዙ
እያሉ ነው እንደራሱ
ያወራሉ ጅል ይሉሀል
ከነሱ ሃሳብ ርቀሃል (ማነህ)
ሲያወሩ ስላንተ ብዙ
ተረፈ ለኔ መዘዙ
ተናደው ያወሩልኛል
እኔን ግን ተመችቶኛል
ማነህ
ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ ባለብህ
ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ (ልህ)
ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ ባለብህ
ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ
ይለዋል የራሱን ስሜት ነው
ይለዋል ሁሌ የሚያዳምጠው
ይለዋል እንደ እድሜው አይደለም
ያበዛል ዝም
ይለዋል ደግሞኮ ቆንጆ ነው
ይለዋል ብዙ ፈላጊ አለው
ይለዋል ጨዋነት ያበዛል
ይለዋል ፈዟል
ሲያወሩ በወሬ መሃል
ሁሌ ያንተ ስም ይነሳል
ሳያውቁት ግን ተስበዋል
ጊዜያቸውን ሰተውሃል (ማነህ)
ሲያወሩ ስላንተ ብዙ
ተረፈ ለኔ መዘዙ
እንዳስብህ አርገውኛል
ላይህ ጉጉቴ ጨምሯል
(ማነህ)
ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ ባለብህ
ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ
ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ ባለብህ
ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ
ይለዋል የራሱን ስሜት ነው
ይለዋል ሁሌ የሚያዳምጠው
ይለዋል እንደ እድሜው አይደለም
ያበዛል ዝም
ይለዋል ደግሞኮ ቆንጆ ነው
ይለዋል ብዙ ፈላጊ አለው
ይለዋል ጨዋነት ያበዛል
ይለዋል ፈዟል
የኔን ከሃሳቤ ሆኖ አነጋጋሪ
መጣ ቤቴ ድረስ በወሬ ነጋሪ
በጨዋነትህ ቂል አረጉ ሲያሙህ
የሰማ እንዳይከጅል ቶሎ ላገኝህ
ባለብህ
ይለዋል የራሱን ስሜት ነው
ይለዋል ሁሌ የሚያዳምጠው
ይለዋል እንደ እድሜው አይደለም
ያበዛል ዝም
ይለዋል ደግሞኮ ቆንጆ ነው
ይለዋል ብዙ ፈላጊ አለው
ይለዋል ጨዋነት ያበዛል
ይለዋል ፈዟል
ይለዋል የራሱን ስሜት ነው
ይለዋል ሁሌ የሚያዳምጠው
ይለዋል እንደ እድሜው አይደለም
ያበዛል ዝም
ይለዋል ደግሞኮ ቆንጆ ነው
ይለዋል ብዙ ፈላጊ አለው
ይለዋል ጨዋነት ያበዛል
ይለዋል ፈዟል
ማነህ
Written by: Tsedeniya Birhanu
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...