Müzik Videosu

Krediler

PERFORMING ARTISTS
Bereket Tesfaye
Bereket Tesfaye
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Bereket Tesfaye
Bereket Tesfaye
Songwriter

Şarkı sözleri

የእግዚአብሔር በግ ይወደኛል ይወደኛል ይወደኛል በኔ ቦታ ታርዶልኛል ይወደኛል ይወደኛል ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ልሸከመው ከፍ ከፍ የማልችለው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ልሸከመው ከፍ ከፍ የማልችለው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ የእግዚአብሔር በግ ይወደኛል ይወደኛል ይወደኛል በኔ ቦታ ታርዶልኛል ይወደኛል ይወደኛል እንዴት ወደደኝ ከእሱ የራቅኩትን በክፉ በደል የተዘፈቅኩትን ምኔ ደስ አለው የሚወደኝ ጌታ እሱ ሞተልኝ የመሞቴ ለታ ከራሱ ይልቅ እኔን ያፈቅረኛል ይወደኛል አይሏል ጨምሯል በላዬ በላዬ አይሏል ጨምሯል በላዬ በላዬ መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው የኢየሱስ ፍቅር ከፍ ከፍ ያለ ነው ከኔ በጎነት ያልተጨመረ ነው የጌታ በጎነት ከሁሉ በላይ ነው ከኔ በጎነት ያልተጨመረ ነው ይወደኛል ይወደኛል ይወደኛል ይወደኛል ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ልሸከመው ከፍ ከፍ የማልችለው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ልሸከመው ከፍ ከፍ የማልችለው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out