歌词

ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ ዘላለም የሚኖር የከበረ ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ምስጋናውም ብዙ ብዙ ነው ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ ዘላለም የሚኖር የከበረ ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ምስጋናውም ብዙ ብዙ ነው እግዚአብሔር አለ አለ ከእኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ እግዚአብሔር አለ አለ ከእኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ ወጀብ ማዕበሉ ሲነሳ ችግር ፈተናው ሲበዛ ሲጨላልምም ነገሩ ሁኔታዎችም ሲያስፈሩ ለተጨነቁት 'ሚራራ ኢየሱስ አለ ከእኔ ጋራ ያስደነገጠኝ በሙሉ ፀጥ አለ ወጀብ ማዕበሉ እግዚአብሔር አለ አለ ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ እግዚአብሔር አለ አለ ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ ከእስትንፋሴ ይልቅ ይቀርበኛል ለኔ የሩቄ አይደለም አጠገቤ ከኔ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል በኔ እና በቤቴም ይመለካል ከእስትንፋሴ ይልቅ ይቀርበኛል ለኔ የሩቄ አይደለም አጠገቤ ከኔ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል በኔ እና በቤቴም ይመለካል እግዚአብሔር አለ አለ ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ እግዚአብሔር አለ አለ ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ ወጀብ ማዕበሉ ሲነሳ ችግር ፈተናው ሲበዛ ሲጨላልምም ነገሩ ሁኔታዎችም ሲያስፈሩ ለተጨነቁት 'ሚራራ ኢየሱስ አለ ከእኔ ጋራ ያስደነገጠኝ በሙሉ ፀጥ አለ ወጀብ ማዕበሉ እግዚአብሔር አለ አለ ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ እግዚአብሔር አለ አለ ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ እግዚአብሔር አለ አለ ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ እግዚአብሔር አለ አለ ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ ጦሳይ ታናራዴስ ዴስ ዴስ ጦሳይ ታናራዴስ የሱሲ ዴስ ሀሌሉ ሀሌሉያ ሀሌሉ ሀሌሉያ ሀሌሉ ሀሌሉያ ሀሌሉ ሀሌሉያ
Writer(s): Samuel Alemu, Yosef Kassa Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out