音乐视频

音乐视频

制作

出演艺人
Lij Michael
Lij Michael
表演者
作曲和作词
Lij Michael
Lij Michael
词曲作者

歌词

ያም ያያታል ይሄም ያያትል
ሁሉም በልካቸዉ ሰይመዋታል
እኔስ ታድያ ማን ልበላት
ኧረ እኔስ ስያሜ አጣሁላት
ያም ያያታል ይሄም ያያትል
ሁሉም በልካቸዉ ሰይመዋታል
እኔስ ታድያ ማን ልበላት
ኧረ እኔስ ስያሜ አጣሁላት
ብሩህ ተስፋ ሰንቃ መጣች ወደኔ
በክፉም በደጉ ሆነች ከጎኔ
ልንበሽበሽ በሷ ፍቅር እርካታ
ከዛ ከረግረጉ ወጣዉ በከፍታ
ላንቺ ምሆነዉን ማረገዉም ባጣ
በቃ እኔስ ወደድኩሽ ነፍሴ እስክትወጣ
በጣም እንዳይበዛ እንዳያንስም አርገሽ
ፍቅርሽን ላኪልኝ እንዲሆን መጥነሽ
(ጣፈጠ ኑሮዬ በአንተ ያ መራራ)
ልክ እንደ እኔ ልክ እንደ እኔ
(ሰመረ ህይወቴ ሁሉም በየተራ)
ልክ እንደ እኔ ልክ እንደ እኔ
(አትጠገብ ለእኔ ሁሌም የፍቅር ምንጬ)
ልክ እንደ እኔ ልክ እንደ እኔ
(ማን ብዬ ልጥራህ በምን አቆላምጬ)
ልክ እንደ እኔ ልክ እንደ እኔ
አቆላምጬ አቆላምጬ ማን ብዬ
አቆላምጬ አቆላምጬ ማን ብዬ
አቆላምጬ አቆላምጬ ማን ብዬ
አቆላምጬ አቆላምጬ ማን ብዬ
ያም ያያታል ይሄም ያያትል
ሁሉም በልካቸዉ ሰይመዋታል
እኔስ ታድያ ማን ልበላት
ኧረ እኔስ ስያሜ አጣሁላት
ያም ያያታል ይሄም ያያትል
ሁሉም በልካቸዉ ሰይመዋታል
እኔስ ታድያ ማን ልበላት
ኧረ እኔስ ስያሜ አጣሁላት
ተዉባ ብትወጣ በዛ በጎዳናዉ
አይኖች ሲከተሏት ማየትስ እኔን ነዉ
እሷን ማየት ለኔ ለኔ ብቻ ይመስል
ታድያ ልቤስ ምን ያርግ ቀረብኝ ከማለት
ላንቺ ምሆነዉን ማረገዉም ባጣ
በቃ እኔስ ወደድኩሽ ነፍሴ እስክትወጣ
በጣም እንዳይበዛ እንዳያንስም አርገሽ
ፍቅርሽን ላኪልኝ እንዲሆን መጥነሽ
(ጣፈጠ ኑሮዬ በአንተ ያ መራራ)
ልክ እንደ እኔ ልክ እንደ እኔ
(ሰመረ ህይወቴ ሁሉም በየተራ)
ልክ እንደ እኔ ልክ እንደ እኔ
(አትጠገብ ለእኔ ሁሌም የፍቅር ምንጬ)
ልክ እንደ እኔ ልክ እንደ እኔ
(ማን ብዬ ልጥራህ በምን አቆላምጬ)
ልክ እንደ እኔ ልክ እንደ እኔ
አቆላምጬ አቆላምጬ ማን ብዬ
አቆላምጬ አቆላምጬ ማን ብዬ
አቆላምጬ አቆላምጬ ማን ብዬ
አቆላምጬ አቆላምጬ ማን ብዬ
አቆላምጬ አቆላምጬ ማን ብዬ
አቆላምጬ አቆላምጬ ማን ብዬ
Written by: Lij Michael
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...