音乐视频

音乐视频

制作

歌词

እሪ በ ከንቱ
djmilla daggyshash new fashan
Big bad sound collaboration
No one cya compit I lyrical
Big up di gyal fit physical
    
እሪ በከንቱ እያሉ ካልመስላት አስማም
እሪ በከንቱ እያሉ ወፍ የለም አስማም(2x)
 ምን ቢወራ የማይከፋት
ዝንፍ የለም ካልመስላት
ከዚም ከዚያ ቢሞግቷት
እማይሞቃት ውቢት እማይበርዳት
ልፋ ያለው ይደክማል
ቆንጂትም ቀድሞ ገብቷታል
እንደራሷየኖረች
እሪ በ ከንቷቸው ሆነች
እሪ በ ከንቱን እያሉ ካልመስላት አስማም
እሪ በ ከንቱን እያሉ ወፍ የለም አስማም2x)
    ወፍ የለም አስማም (2)
ሆኖ ሳለ ውብ አፈር ምድሩ
እኔነኝ ብለው ቢሽልሉ
ካላወቁ ግን ተበልተዋል
ውበት ከራስ ይጀምራል
የስው መስመር አታልፍም
ሳቅጫዎታ ነው ልምዷ
ሳያውቋት እሪ ይላሉ
መሆን ባይችሉ እንደሷ
ልፋ ያለው ይደክማል
ቆንጂትም ቀድሞ ገብቷታል
እንደራሷ እየኖረች
እሪበከንቷቸው ሆነች
እሪ በከንቱ እያሉ ካልመስላት አስማም
እሪበከንቱ እያሉ ወፍ የለም አስማም (2x)
  ወፍ የለም አስማም (4x)
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...