音乐视频

音乐视频

制作

出演艺人
Gildo Kassa
Gildo Kassa
表演者
作曲和作词
Gildo Kassa
Gildo Kassa
词曲作者

歌词

ልቤ አንቺን ወዶ
አይቀርም በባዶ
ታድሎሻል አንቺን ውዴን
ነያ ነያ ነይ ነይ
እኔ ላንቺው ቢዬ
መጣሁኝ ቸኩዬ
ሌላ ሁሉን ቲቼ ቲቼ
(ዬ ይ ዬ)
አይኖችሽ ካይኖቼ ይነጋገራሉ
ልብሽም ከልቤ ይተዋወቃሉ
ህይወቴ ሰመረ
(ሰመረ)
በፍቅርሽ አማረ
(አማረ)
መጨነቄን ጥዬ
(ጥዬ ጥዬ ጥዬ)
እሰይ ላገባ ነው
እሰይ ላገባ ነው
እኔስ ላገባ ነው
አዎ ላገባ ነው
እሰይ ላገባ ነው
እሰይ ላገባ ነው
እኔስ ላገባ ነው
አዎ ላገባ ነው
ልቤ አንቺን ወዶ
አይቀርም በባዶ
ታድሎሻል አንቺን ዉዴን
ኔያ ኔያ ነይ ነይ
እኔ ላንቺው ቢዬ
መጣሁኝ ቸኩዬ
ሌላ ሁሉን ቲቼ ቲቼ ዬ ይ ዬ
አይኖችሽ ካይኖቼ ይነጋገራሉ
ልብሽም ከልቤ ይተዋወቃሉ
ህይወቴ ሰመረ
(ሰመረ)
በፍቅርሽ አማረ
(አማረ)
መጨነቄን ጥዬ
(ጥዬ ጥዬ ጥዬ ጥዬ)
እሰይ ላገባ ነው
እሰይ ላገባ ነው
እኔስ ላገባ ነው
አዎ ላገባ ነው
እሰይ ላገባ ነው
እሰይ ላገባ ነው
እኔስ ላገባ ነው
አዎ ላገባ ነው
ልብ የምተርክ ዉቤት አይኔ ሲያይ ጠፍቶ
ተሽሞንሙኖ ፍቅርን አዬው ባንቺው ተሞልቶ
የአይኖቿ ነፀብራ እንቁ የምያስንቅ
የጥርሷማ ፍንዳቅ ከኳክብት ሚደምቅ
ለአዳምም ሄዋንን ፈጠራት
ለሳራም አብርሃምን የሰጣት
ከዙፋኑ ሰጠኝ አንቺን ከላይ
አንቺን ከላይ
አዎ ከላይ
እሰይ ላገባ ነው
እሰይ ላገባ ነው
እኔስ ላገባ ነው
አዎ ላገባ ነው
እሰይ ላገባ ነው
እሰይ ላገባ ነው
እኔስ ላገባ ነው
አዎ ላገባ ነው
Written by: Gildo Kassa
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...