音乐视频

Dawit Tsige - Yegle Nesh l ዳዊት ፅጌ - የግሌ ነሽ
在 YouTube 上观看 Dawit Tsige - Yegle Nesh l ዳዊት ፅጌ - የግሌ ነሽ

精选于

制作

出演艺人
Dawit Tsige
Dawit Tsige
表演者
作曲和作词
Dawit Tsige
Dawit Tsige
词曲作者

歌词

የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔው ነሽ የኔ ብቻ አይደለሽም የሌላ
ቃልኪዳን ገባሁልሽ ላልከዳሽ በመሀላ
በእኔ ሰላምሽ ይብዛ ያኩራሽ ላንቺ ማደሬ
አስደስቼሽ ልደሰት አለኝታዬ ነሽ ፍቅሬ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የፍቅር ማጣፈጫ ቅመም አለው ጨዋታሽ
ሳቅ ስትይ ካላየሁ አልደምቅም በዝምታሽ
አጥቼስ ውዬ ሳድር አይረጋልኝም ልቤ
ጭር እላላሁ ያላንቺ አትራቂ ካጠገቤ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
ኮከባችን ገጥሞልን አጣምሮን እጣ ፋንታ
ስሜትን ያጋራናል ፍቅራችን እንደመንታ
ከታመምሽም መታመም ደስ ሲልሽ ደስታዬ
የሆንሽውን ለመሆን ልብሽ ላይ ነው ቦታዬ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
Written by: Dawit Tsige
instagramSharePathic_arrow_out