制作

出演艺人
Abel mulugeta
Abel mulugeta
表演者
作曲和作词
Abel mulugeta
Abel mulugeta
词曲作者

歌词

ባዶ ባዶ ባዶ
ባዶ ባዶ ባዶ
ማብረድ ቆሞ ሜዳዉን ወዶ ወዶ
ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ
መና ሲሆኑ ነዉ አቤት እዳ
ባዶ ባዶ ባዶ
ባዶ ባዶ ባዶ
ማብረድ ቆሞ ሜዳዉን ወዶ ወዶ
ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ
መና ሲሆኑ ነዉ አቤት እዳ
መናገሩን እኔ ማዉራቱን ከቶ አልችልበት
በቃላት ሰዉ ማስተማመን ፈጥኖ መግባባት
ለማን ሄዶስ እንዲ ብሎ ሆዱን ሊናገር
ጀግና ነኝ ባይ ወዶ ሲድህ አፉ ሲታሰር
ነዶ ሆዴ ነዶ ነዶ
አቤል ነዶ ነዶ ሆነ ባዶ
ባዶ ነዉ ባዶ ሆነ ባዶ
ላይሆንለት ሰዉ ወዶ
ባዳ ነዉ ባዳ ባዳ ባዳ
በፍቅር የተጐዳ
ባዶ ነዉ ባዶ ሆነ ባዶ
ላይሆንለት ሰዉ ወዶ
ባዳ ነዉ ባዳ ባዳ ባዳ
በፍቅር የተጐዳ
ባዶ ባዶ ባዶ
ባዶ ባዶ ባዶ
ማብረድ ቆሞ ሜዳዉን ወዶ ወዶ
ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ
መና ሲሆኑ ነዉ አቤት እዳ
ባዶ ባዶ ባዶ
ባዶ ባዶ ባዶ
ማብረድ ቆሞ ሜዳዉን ወዶ ወዶ
ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ
መና ሲሆኑ ነዉ አቤት እዳ
ደግሜ በሯ ቆሜ አይን አይኗን ሳያት
አለዉ ዛሬም ስንከራተት እንደዉ ስመኛት
ምን አጥፍቼ ምን ሰርቼ ምን ይሆን በደሌ
በመድመቂያ በአፍላ እድሜዬ እራሴን መጣሌ
ነዶ ሆዴ ነዶ ነዶ
አቤል ነዶ ነዶ ሆነ ባዶ
ባዶ ነዉ ባዶ ሆነ ባዶ
ላይሆንለት ሰዉ ወዶ
ባዳ ነዉ ባዳ ባዳ ባዳ
በፍቅር የተጐዳ
ባዶ ነዉ ባዶ ሆነ ባዶ
ላይሆንለት ሰዉ ወዶ
ባዳ ነዉ ባዳ ባዳ ባዳ
በፍቅር የተጐዳ
በፍቅር የተጐዳ ዳዳ
(በፍቅር የተጐዳ)
አስቻለዉ ሲጎዳ ዳዳ
(አስቻለዉ ሲጎዳ)
በፍቅር የተጐዳ ዳዳ
(በፍቅር የተጐዳ)
አስቻለዉ ሲጎዳ ዳዳ
(አስቻለዉ ሲጎዳ)
Written by: Abel mulugeta
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...