音乐视频

Bemen sebeb letlash
观看 {artistName} 的 {trackName} 音乐视频

精选于

制作

出演艺人
Mahmoud Ahmed
Mahmoud Ahmed
表演者
作曲和作词
Mahmoud Ahmed
Mahmoud Ahmed
作曲

歌词

የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ በአየንሽ እንዳልጠላሽ ፈራሁኝ ያየኛል በሚያፈልቀው ጨረር ይመረምረኛል በጉንጮችሽ ሰበብ ልጠላሽ ፈልጌ እንጆሪ እንዴት ልጥላ እንደምን አድርጌ ለማድረግ ፈልጌ ጥርስሽን ምክንያት ወተት መሰለብኝ ነጣብኝ በማለት ይህም ሰበብ አይሆንም ልጠላሽ አቃተኝ ወተት እንዴት ልጥላ ልጅነቴ እምቢ አለኝ የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ ልወድሽ አልወድም ፍቅርሽ አጥፊዬ ነው በምን ሰበብ ልጥላሽ መጥፎሽ ከምን ላይ ነው በፀጉርሽ እንዳይሆን ራስሽ ላይ ያለው ሰው ይስቅብኛል ሀር ተወዳጅ ነው ልወድሽ አልወድም ፍቅርሽ አጥፊዬ ነው በምን ሰበብ ልጥላሽ መጥፎሽ ከምን ላይ ነው በፀጉርሽ እንዳይሆን ራስሽ ላይ ያለው ሰው ይስቅብኛል ሀር ተወዳጅ ነው የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
Writer(s): Ahmed Mahmoud Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out