歌詞

ሀገር ሀገር ሀገር ይላል ሀገሬ ይህ ሀገረ ብርቁ እኔም ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ ሀገር ሀገር ሀገር ይላል ሀገሬ ይህ ሀገረ ብርቁ እኔም ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ የሀገር ፍቅር ስሜት ልቤን አቃጠለው መጥቼ የማያት ሀገሬን መቼ ነው መጥቼ የማያት ሀገሬን መቼ ነው ሰላም ላንቺ ይሁን ለውዲቷ እናቴ ካለሁበት ቦታ ከልብ ከናፍቆቴ ካለሁበት ቦታ ከልብ ከናፍቆቴ ሀገር ሀገር ሀገር ይላል ሀገሬ ይህ ሀገረ ብርቁ እኔም ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ ሀገር ሀገር ሀገር ይላል ሀገሬ ይህ ሀገረ ብርቁ እኔም ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ አመት በዓል ደረሠ ይገዛ አዲስ ልብስ በጉ ዶሮ ይቅረብ ዳቦም ይቆረስ በጉ ዶሮ ይቅረብ ዳቦም ይቆረስ ጨዋታው ሲደራ ሲደነቅ ዘመድ ትዝ ይለኝ ጀመረ እርቄ ስሄድ ትዝ ይለኝ ጀመረ እርቄ ስሄድ ሀገር ሀገር ሀገር ይላል ሀገሬ ይህ ሀገረ ብርቁ እኔም ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ ሀገር ሀገር ሀገር ይላል ሀገሬ ይህ ሀገረ ብርቁ እኔም ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለምለሟ አበባዬ ሳስብሽ ይፈሳል እምባዬ በላዬ ሳስብሽ ይፈሳል እምባዬ በላዬ ብደሰት ብጫወት ሳይነካ ክብሬ ባምር ብንቆጠቆጥ እኔስ በሀገሬ ባምር ብንቆጠቆጥ እኔስ በሀገሬ የወንዜ ፏፏቴ አቀማመጥሽ ለምለሟ ሀገሬ እምዬ ድምቀትሽ ለምለሟ ሀገሬ እምዬ ድምቀትሽ ሀገር ሀገር ሀገር ይላል ሀገር ይህ ሀገረ ብርቁ እኔም ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ ሀገር ሀገር ሀገር ይላል ሀገር ይህ ሀገረ ብርቁ እኔም ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ እኔም ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ እኔም ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ እኔም ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ እኔም ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out