album cover
Betera
album cover
Betera 由 Nahom Records Inc 於 2003年9月12日發行,收錄於專輯《Betera》中
專輯Betera
2003年9月12日
標籤Nahom Records Inc
BPM180
旋律
原聲音質
Valence
節奏感
輕快

歌詞

ዛሬ አሰኘሽ ወይ አማረሽ ወይ
ፍቅር ያዘሻል ወይ በኔ ሳይቆይ
ዛሬ አሰኘሽ ወይ አማረሽ ወይ
ፍቅር ያዘሻል ወይ በኔ ሳይቆይ
ተረኛ ነሽ ይድረስሽ በተራሽ
አሀ በተራሽ
ፍቅር ለቀቅ ሳያረግ እኔን አንቺን ይያዝሽ
አንቺን ይያዝሽ
እንዳልኮራሽ መልስ እንኩዋን ለመስጠት
ከሂ በላይ አይገርምም ይዞሽ ፍቅር ካየሁት
ባይኔ ካየሁት
በተራ ተራ ሲሆን ነገር
ለካ ደስ ይላል መፈቃቀር
በይ አስቢልኝ ከልብሽ ሆነሽ
እኔን ሳይለቀኝ አንቺን ከያዘሽ
በተራ ተራ ሲሆን ነገር
ለካ ደስ ይላል መፈቃቀር
በይ አስቢልኝ ከልብሽ ሆነሽ
እኔን ሳይለቀኝ አንቺን ከያዘሽ
ኡ በተራ እሷም በተራ
ኡ በተራ እዩያት አፍቅራ
ኡ በተራ እሷም በተራ
ኡ በተራ እዩያት አፍቅራ
ዛሬ አሰኘሽ ወይ አማረሽ ወይ
ፍቅር ያዘሻል ወይ በኔ ሳይቆይ
ዛሬ አሰኘሽ ወይ አማረሽ ወይ
ፍቅር ያዘሻል ወይ በኔ ሳይቆይ
ለከፍ አርጎ ከያዘሽ የፍቅር ጦስ
አይተውሽ ያለኔ ስሚኝ አንቺ ጊዜው ሳይደርስ
ስከተልሽ ስሸሺኝ ካይኔ ሳጣሽ ካይኔ ሳጣሽ
አላመለጥሽ ከፍቅር የትም ብቴጅ ይዞ አመጣሽ
አንቺን ይዞ አመጣሽ
በተራ ተራ ከደረስከን
ፍቅር አደራ አከባብረን
አጉል መጀነን አይወድም ጎራ
ፍቅር አቅም አለው ጡር ለሚሰራ
ኡ በተራ እሷም በተራ
ኡ በተራ እዩያት አፍቅራ
ኡ በተራ እሷም በተራ
ኡ በተራ እዩያት አፍቅራ
በተራ ተራ ሲሆን ነገር
ለካ ደስ ይላል መፈቃቀር
በይ አስቢልኝ ከልብሽ ሆነሽ
እኔን ሳይለቀኝ አንቺን ከያዘሽ
በተራ ተራ ከደረስከን
ፍቅር አደራ አከባብረን
አጉል መጀነን አይወድም ጎራ
ፍቅር አቅም አለው ጡር ለሚሰራ
Written by: Binyamir Ahmed
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...