歌詞

ከበቂ በላይ ልቤ ጸንቷል በፍቅርሽ ጎኔ ከቆንጆ መሀል ፀዳል ነሽ ለአይኔ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ነሽ ለእኔ ከበቂ በላይ ልቤ ጸንቷል በፍቅርሽ ጎኔ ከቆንጆ መሀል ፀዳል ነሽ ለአይኔ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ነሽ ለእኔ በህይወት እስካለሁ እስከ ሄድኩኝ ቆሜ መጠሪያ የለኝም አንቺው ነሽ ስሜ ደፋ ቀና እያልሽ እንዲያምር ኑሮዬ የከፈልሽው ዋጋ በዝቷል ከአይምሮዬ የከፈልሽው ዋጋ በዝቷል ከአይምሮዬ ከማር ጣፋጭ ልዩ ሚያምር (ልዩ ነሽ) ሰተሽኛል ልዩ ፍቅር (ልዩ) ልዩ ሆነሽ ለህይወቴ (ልዩ ነሽ) ተለውጧል እኔነቴ (ልዩ) ከማር ጣፋጭ ልዩ ሚያምር (ልዩ ነሽ) ሰተሽኛል ልዩ ፍቅር (ልዩ) ልዩ ሆነሽ ለህይወቴ (ልዩ ነሽ) ተለውጧል እኔነቴ (ልዩ) ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ ከበቂ በላይ ልቤ ጸንቷል በፍቅርሽ ጎኔ ከቆንጆ መሀል ፀዳል ነሽ ለአይኔ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ነሽ ለእኔ ከበቂ በላይ ልቤ ጸንቷል በፍቅርሽ ጎኔ ከቆንጆ መሀል ፀዳል ነሽ ለአይኔ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ነሽ ለእኔ ያጎረሰኝ እጅሽ በራበኝ ሰዓት እዚህ አድርሶኛል ደግፎኝ ከመአት አምላክ ምን ይለኛል ፈልጌ ከለላ አታየኝም ብዬ ብሄድ ወደ ሌላ አታየኝም ብዬ ብሄድ ወደ ሌላ ለካስ ልብሽ ፍቅርን እንዳይ (ልዩ ነሽ) ከምችለው ከአቅሜ በላይ (ልዩ) ስለሰጠኝ ደስ ብሎኛል (ልዩ ነሽ) ንፁህ ፍቅርሽ ይበቃኛል (ልዩ) ለካስ ልብሽ ፍቅርን እንዳይ (ልዩ ነሽ) ከምችለው ከአቅሜ በላይ (ልዩ) ስለሰጠኝ ደስ ብሎኛል (ልዩ ነሽ) ንፁህ ፍቅርሽ ይበቃኛል (ልዩ) ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ
Writer(s): Habtamu Bogale Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out