album cover
Mistir
112
Singer/Songwriter
Mistir 由 Dawit Mellesse 於 2025年11月15日發行,收錄於專輯《 》中Mistir | ምስጢር
album cover
發行日期2025年11月15日
標籤Dawit Mellesse
旋律
原聲音質
Valence
節奏感
輕快
BPM75

積分

演出藝人
Dawit Mellesse
Dawit Mellesse
聲樂和聲
詞曲
Dawit Mellesse
Dawit Mellesse
詞曲創作
製作與工程團隊
Dawit Mellesse
Dawit Mellesse
製作人
Geez Creative Music Distribution
Geez Creative Music Distribution
工程師

歌詞

ሚስጢር
ከእኔ ጋራ ውለሽ ከእኔ ጋር ስታድሪ
ሙሉ ሰው እሆናለሁ አብረሽኝ ስትኖሪ
ያረግሽኝን እንጃ ዘንድሮ አንቺ ልጅ
የሆነ ነገሬ ይጎድላል ስትሄጂ
ከእግር እስከራሴ ከስራ አካላቴ
ከስጋዬ ይሁን ከደም ወይ ካጥንቴ
ከእኔ ተለይተሽ በሄድሽብኝ ቁጥር
ንገሪኝ ምንድን ነው የመጉደሌ ሚስጢር
ግራ ግብት አለኝ ዘንድሮስ ምን ተሻለኝ
ነፍሴ በእጅሽ ያለች ይመስል
ነጋ ጠባ አትሂጅብኝ ስል
እንዳልጎድል ልቤ እየሰጋ
ቀኑ ይመሻል ሌቱ እየነጋ
ከእኔ ጋራ ውለሽ ከእኔ ጋር ስታድሪ
ሙሉ ሰው እሆናለሁ አብረሽኝ ስትኖሪ
ያረግሽኝን እንጃ ዘንድሮ አንቺ ልጅ
የሆነ ነገሬ ይጎድላል ስትሄጂ
በመኖርሽ ሞቆ የደመቀው ቤቴ
የሰላም የደስታ የሆነው ህይወቴ
ገና ከመሄድሽ እግርሽ ከመውጣቱ
የተገላቢጦሽ ይሆናል ስሜቱ
ግራ ግብት አለኝ ዘንድሮስ ምን ተሻለኝ
ነፍሴ በእጅሽ ያለች ይመስል
ነጋ ጠባ አትሂጅብኝ ስል
እንዳልጎድል ልቤ እየሰጋ
ቀኑ ይመሻል ሌቱ እየነጋ
Written by: Dawit Mellesse
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...