album cover
Hode
2
Hip-Hop/Rap
Hode 由 ela records 於 2026年5月15日發行,收錄於專輯《Mewcha》中
album cover
專輯Mewcha
發行日期2026年5月15日
標籤ela records
旋律
原聲音質
Valence
節奏感
輕快
BPM103

音樂影片

音樂影片

歌詞

እግሬ ሰፈሯን የተመላለሰው
ያሳማኝ በስንት ያስወቀሰኝ በሰው
እንዴት ልታገስ በ ወሬ ብረታ
አንቺን ካላየሁ የማታ የማታ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ባላት ብቻ አጋሬ
ባላት ብቻ አጋሬ
ባላት ብቻ አጋሬ
ባላት ብቻ አጋሬ
ልቧ ካመነበት ከፈቀደው በቀር
ያልተነካ ገላ ያልተሳመ ከንፈር
ቅን እውቅዋን አዋቂ ደርባባ እና ኩሩ
ቢፈለግ እንደሷ ሰው የለም በ ሃገሩ
ግብሯን ጠቅሶ መፅሐፍ ልባም ሴት ያለላት
ወዳጅ ያለችው ሰው የሚታመንባት
በልኳ ሚጠራ አለው ባይ
አልተገኘም እሷን መሳይ
ያለፈውን አይቶን እሷን መሳይ
የልቤ ጉዳቱን እሷን መሳይ
ባደርጀ ምነው እሷን መሳይ
ፍቅር በ እኛ ቤቱን እሷን መሳይ
የ እድሜ ዘመን ፀሐይ እሷን መሳይ
በልጦት እስከሚመሽ እሷን መሳይ
ሰው አልሻም ነበር እሷን መሳይ
አንቺን ለኔ ካለሽ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ባላት ብቻ አጋሬ
ባላት ብቻ አጋሬ
ባላት ብቻ አጋሬ
ባላት ብቻ አጋሬ
ቃል እያሳመረ ባፉ ቢያባብላት
እሷ አንድ ነው ልቧ ታማኝ ለወደዳት
ከ አምላክ ባገኘቺው ባደላት ቁንጅና
ወደድኩሽ እያለ ስንቱ ደጇ ጠና
እጅ መንሻ የማትል እንቁ የማይማርካት
ናት ቃሏን ጠባቂ ወረት አይቀይራት
በልኳ ሚጠራ አለው ባይ
አልተገኘም እሷን መሳይ
ያለፈውን አይቶን እሷን መሳይ
የልቤ ጉዳቱን እሷን መሳይ
ባደረጀ ቤቱን እሷን መሳይ
ፍቅር በ እኛ ቤቱን እሷን መሳይ
የ እድሜ ዘመን ፀሐይ እሷን መሳይ
በልጦት እስከሚመሽ እሷን መሳይ
ሰው አልሻም ነበር እሷን መሳይ
አንቺን ለኔ ካለሽ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ጌጥ አምባሬ
ባላት ብቻ አጋሬ
ባላት ብቻ አጋሬ
ባላት ብቻ አጋሬ
ባላት ብቻ አጋሬ
መጋሌ ቲያ ገመቹ ኦኔቶ
አንሶመን ቀባ ቢዎፍቱ ደመቶ
መጋሌ ቲያ ገመቹ ኦኔቶ
አንሶመን ቀባ ቢዎፍቱ ደመቶ
ጄሁ
መጋሌ ቲያ ገመቹ ኦኔቶ
አንሶመን ቀባ ቢዎፍቱ ደመቶ
መጋሌ ቲያ ገመቹ ኦኔቶ
አንሶመን ቀባ ቢዎፍቱ ደመቶ
Written by: Dan Ademasu, Ethiopian Public, Yamlu Molla
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...