Lyrics

የፍቅርን ቅታት ቻልኩት የመውደድን ቅታት ቻልኩት የሆዴን በሆዴ ያንጀቴን ባንጀቴ ልጠይቅሽ ጎኔ ልጠይቅሽ እቴ የፍቅር እመቤቴ አሄ የፍቅር እመቤቴ የፍቅርን ቅታት ቻልኩት የመውደድን ቅታት ቻልኩት የሆዴን በሆዴ ያንጀቴን ባንጀቴ ልጠይቅሽ ጎኔ ልጠይቅሽ እቴ የፍቅር እመቤቴ አሄ የፍቅር እመቤቴ አንቺንም እንደኔ አርጎሽ ይሆን ወይ ምግብ አልበላ ብሎሽ ነበር ወይ ዉሃም አልጠጣ ብሎሽ ነበር ወይ ሌሊቱም አልነጋ ብሎሽ ነበር ወይ ቀበጥበጥ ቀበጥበጥ አርጎሽ ነበር ወይ የኔማ የኔማ የኔማ የኔማ የኔማ የኔማ እንዳይቻል የለም ቻልኩት ስሜቴን አፈንኩት ጥርሴን አሳስቄ ጭንቀቴን አመቁት የፍቅርን ቅታት ቻልኩት የመውደድን ቅታት ቻልኩት የሆዴን በሆዴ ያንጀቴን ባንጀቴ ልጠይቅሽ ጎኔ ልጠይቅሽ እቴ የፍቅር እመቤቴ የፍቅርን ቅታት ቻልኩት የመውደድን ቅታት ቻልኩት የሆዴን በሆዴ ያንጀቴን ባንጀቴ ልጠይቅሽ ጎኔ ልጠይቅሽ እቴ የፍቅር እመቤቴ ብቸኛው ጭምቱ ተብዬ ስጠራ ሰፈርተኛው ሁሉ ስለኔ ሲያወራ ላንቺም ይሄ የኔ እጣ ደርሶብሻል ወይ እንደኔ ትዝታው ተሰምቶሻል ወይ እስኪ ግለጪልኝ አንቺ የኔ ሲሳይ የኔማ የኔማ የኔማ የኔማ የኔማ የኔማ እንዳይቻል የለም ቻልኩት ግረቤት ጠይቂ ሁኔታዬን እዪ መልኬን ተመልከቺ ይሄን ሁሉ ባንቺ መኖሩን ገምቺ የፍቅርን ቅታት ቻልኩት የመውደድን ቅታት ቻልኩት የሆዴን በሆዴ ያንጀቴን ባንጀቴ ልጠይቅሽ ጎኔ ልጠይቅሽ እቴ የፍቅር እመቤቴ የፍቅርን ቅታት ቻልኩት የመውደድን ቅታት ቻልኩት የሆዴን በሆዴ ያንጀቴን ባንጀቴ ልጠይቅሽ ጎኔ ልጠይቅሽ እቴ የፍቅር እመቤቴ እንደኔ ብቻሽን አውርተሻል ወይ እንደኔ ሳቅ ቆጣ አርጎሽ ነበር ወይ ከሌላ ንግግር ጠልተሽ ነበር ወይ የሰመመን እንቅልፍ ወስዶሽ ነበር ወይ እንቺ የኔ ፍቅር የፍቅር ሲሳይ የኔማ የኔማ የኔማ የኔማ የኔማ የኔማ እንዳይቻል የለም ቻልኩት ትዝታውን ቻልኩት ናፍቆቱንም ቻልኩት ስሜቴን አፍኜ ባንቺ ተማምኜ የኔማ የኔማ የኔማ የኔማ የኔማ የኔማ
Writer(s): Elias Woldemariam, Tesfaye Lemma Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out