Lyrics

ወይ ላትናገር ወይ ላትረዳ ወዲህ ወዲያ እያልክ ደርሶ እንደ እንግዳ ማረግህ ሳያንስ እኔን ባለእዳ ሁሉን ካሟላው ካካልህ በላይ ከዓይኔ አልፎ ድንገት ቀያይሮ ፀባይ ምኔ ተገኘ ፍቅርህ ልቤ ላይ ምኔው ለምጄህ ለምጄህ አረፍኩ ወድጄህ ምኔስ ነው ስፍስፍ ነው ስፍስፍ ያረከኝ ክንፍ አሆሆ ባልሞቁበት ፀሐይ እህህ ባልተጠጉት ዋርካ አሄሄ ደርሶ ልክ እንዳንተም እህህ ማረፍ አለ ለካ አሆሆ አካሌን ለመውረስ እህህ እንዲህ በትካዜ አሄሄ መቼ እስካስብ እንኳን እህህ ፍቅርህ ሰጠኝ ጊዜ ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነውሳ ልበ ቢስ የሆንኩት ባንተው የተነሳ ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነው ደሞ እንዳልተው ያረገኝ ናፍቆትህ አዳክሞ እንዳልተው እንዳልተው ሰበብስ የታለኝ ያላንተው እንዳልተው እንዳልተው ወይ ከኔ አካል ጎሏል ወይ ካንተው እንዳልተው እንዳልተው ሰበብስ የታለኝ ያላንተው እንዳልተው እንዳልተው ወይ ከኔ አካል ጎሏል ወይ ካንተው ምኔው ለምጄህ ለምጄህ አረፍኩ ወድጄህ ምኔስ ነው ስፍስፍ ነው ስፍስፍ ያረከኝ ክንፍ አሆሆ አልሰለችሽ አለኝ እህህ ሳስብህ መዋሉ አሆሆ ደርሶብኝ ነው ባንተ አሄሄ የፈራሁት ሁሉ አሆሆ እንጃልኝ መውደድህ እህህ ምን እንደፈለገ አሄሄ ይመልሰኝ ጀመር እህህ ወሰድ እያረገ ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነውሳ ልበ ቢስ የሆንኩት ባንተው የተነሳ ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነው ደሞ ብክንክን ያረገኝ ናፍቆትህ አዳክሞ እንዳልተው እንዳልተው ሰበብስ የታለኝ ያላንተው እንዳልተው እንዳልተው ወይ ከኔ አካል ጎሏል ወይ ካንተው እንዳልተው እንዳልተው ሰበብስ የታለኝ ያላንተው እንዳልተው እንዳልተው ወይ ከኔ አካል ጎሏል ወይ ካንተው ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነውሳ ልበ ቢስ የሆንኩት ባንተው የተነሳ ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነው ደሞ ብክንክን ያረገኝ ናፍቆትህ አዳክሞ ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነውሳ ልበ ቢስ የሆንኩት ባንተው የተነሳ ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነው ደሞ ብክንክን ያረገኝ ናፍቆትህ አዳክሞ
Writer(s): Wendeson Yihub Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out