Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Jemberu Demeke
Jemberu Demeke
Performer
Jedidiah Wondwossen
Jedidiah Wondwossen
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Jedidiah Wondwossen
Jedidiah Wondwossen
Songwriter

Lyrics

ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ ምንድነው በዝምታ መፍዘዝ እና መደንዘዝ ክፉውን አርገነው ትዝታ በደግ ደጉ መፈንጠዝ ኧረ ምነው ዝምታ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ ወዝ.ወዝ.ወዝ.ወዝ ወዝ.ወዝ.ወዝ.ወዝ ወዝ.ወዝ.ወዝ.ወዝ ወዝ.ወዝ.ወዝ.ወዝ ወዝወዝ ብለን ወዝ በወዝ ሆነን ነው እኛ የሚያምርብን የምን ጭንቀት የምን መኮፈስ ፈጣሪ አለልን አለን መላ አይጠፋም መንገድ ብዬ ግን ስላቹ ያንን መንገድ የመጀመር ግን እኛ እዳ አለብን በአንድነት እንወዛወዝ እንደው በሞቴ በልጅነቴ እንዳየሁት በእናት በአባቴ አዎ ዛሬን መኖር አለብን ነገን እያሰብን እንዲያ ሆኖ ወዝ.ወዝ ብንል እኛ ምን አለብን "ምን አለብን" ፍቅር እንደሆን እሱ ያደለን "ምን አለብን" ባህል እንደሆን ያንበሸበሸን "ምን አለብን" ችግርን አይተን ስለተማርን "ምን አለብን" አረጅተን እንኳን ወጣቶች ነን "ምን አለብን" እኔ ምን አለብኝ ይብላኝ ለጠላቴ "ምን አለብን" ትተኋኝ ወዝ በል ኧረ በሞቴ "ምን አለብን" ኢትዮጵያዊ ነኝ የማልበገር ምን አስጨነቀኝ ወዝ ልል ነገር ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ ምንድነው በዝምታ መፍዘዝ እና መደንዘዝ ክፉውን አርገነው ትዝታ በደግ ደጉ መፈንጠዝ ኧረ ምነው ዝምታ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ እህም ነው ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ እህም ነው ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ እህም ነው ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ እህም ነው ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ እህም ነው ኧረ በለው ኧረ በለው እህም ነው ኧረ ጎበዝ ኧረ ጀግና እህም ነው ኧረ በለው ኧረ በለው እህም ነው ኧረ ጎበዝ ኧረ ጀግና ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
Writer(s): Jedidiah Wondwossen Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out