Lyrics

እህህህህ ኧረ እንደምን አለህ ናንዋ ለኔ አልማዝዋ እንዴት ነህ ዘመድዋ ለኔ ኧረ እንደምን አለህ ባቲ ወይ ትዝታ አንቺሆዬም አይደል ባቲ ወይ ትዝታ አንቺሆዬም አይደል የልቤ ቅኝቱ ተገኝቷል ከአምባሰል የልቤ ቅኝቱ ተገኝቷል ከአምባሰል አምባሰል ለገደል ምን ያሽሟጥጡታል አምባሰል ለገደል ምን ያሽሟጥጡታል ፈረስ ባያስጋልብ ማር ይቆርጡበታል ፈረስ ባያስጋልብ ማር ይቆርጡበታል አዬዬ ናንዋ ለኔ አሀሀሀ ኧረ እንደምን አለህ አልማዝዋ ለኔ ኧረ እንደምን አለህ
Writer(s): Samuel Yirga, Genet Masresha Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out