Lyrics

እሄዳለሁ ብዬ ስሄድ ዘልቅያለው የእህል ውሀን ነገርንማ አውቃለው የእህል ውሀን ነገርንማ አውቃለው አባይን ተሻግሮ አባይሆይ አለ ወይ ሞትና መለየት አንድ አይደለም ወይ እዛ ማዶ ያለሽው እዛፍ ስር ሰራተኛ ነኝ ቆሞ አዳሪ ማንም እንደራስህ ባይሆንህ ለራስህ መሆኑ ነህ ሞልቶ ነገር አንተ አይሆንህ ገር አፈር መሆኑ ነህ ገናናው ወይ ስንዴ ሰርቄያለው የእህልውሃም ነገር እንደሆነ አውቃለሁ ያለሽበት ሀገር ጸሐይ ነው ዳመና እኔስ እመጣለው ወዳንቺማ ተራ ወዳንቺማ ተራ አባይን ተሻግሮ አባይሆይ አለ ወይ ሞትና መለየት አንድ አይደለም ወይ አንድ አይደለም ወይ
Writer(s): Emahoy Tsege Mariam Gebru Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out