Lyrics

ሁለት ሶስቴ አስቤ አንዴ ወስኗል ልቤ ልንገራት አውጥቼ ከምኖር ፈርቼ ታዲያ እስከመቼ ልተንፍሰው ይውጣ የሚመጣው ይምጣ ቀንቶኝ ተደስቼ ወይ ልዘን አጥቼ ታዲያ እስከመቼ እስከመቼ እስከመቼ እችላለሁ ደብቄ እስከመቼ እስከመቼ የውስጤን አምቄ እስከመቼ እስከመቼ በአይን ፍቅር ብቻ እስከመቼ እስከመቼ ይቅርብኝ ፍራቻ ዛሬ ዛሬ ጉዴ ነው ዛሬ በቃ በቃ በቃማፈሬ ዛሬ ዛሬ ጉዴ ነው ዛሬ በቃ በቃ በቃማፈሬ ማታ ማታ ጉድ አለ ማታ ወይም ሀዘን ወይ ትልቅ ደስታ ማታ ማታ ጉድ አለ ማታ ወይም ሀዘን ወይ ትልቅ ደስታ ቢሳካም ባይሳካም ዝምታ አያዋጣም በአይን ፍቅር አብጄ ፈርቼ እስከመቼ አዎ እስከመቼ አማላጅ አልክም የውስጤን አይገልጽም መልሶን ልስማ ሄጄ ዛሬ ሁሉን ትቼ ታዲያ እስከመቼ እስከመቼ እስከመቼ እችላለሁ ደብቄ እስከመቼ እስከመቼ የውስጤን አምቄ እስከመቼ እስከመቼ በአይን ፍቅር ብቻ እስከመቼ እስከመቼ ይቅርብኝ ፍራቻ ዛሬ ዛሬ ጉዴ ነው ዛሬ በቃ በቃ በቃማፈሬ ዛሬ ዛሬ ጉዴ ነው ዛሬ በቃ በቃ በቃማፈሬ ማታ ማታ ጉድ አለ ማታ ወይም ሀዘን ወይ ትልቅ ደስታ ማታ ማታ ጉድ አለ ማታ ወይም ሀዘን ወይ ትልቅ ደስታ እስከመቼ እስከመቼ እችላለሁ ደብቃ እስከመቼ እስከመቼ የውስጤን አምቄ እስከመቼ እስከመቼ በአይን ፍቅር ብቻ እስከመቼ እስከመቼ ይቅርብኝ ፍራቻ ዛሬ ዛሬ ጉዴነው ዛሬ በቃ በቃ በቃማፈሬ ዛሬ ዛሬ ጉዴ ነው ዛሬ በቃ በቃ በቃማፈሬ ማታ ማታ ጉድ አለ ማታ ወይም ሀዘን ወይ ትልቅ ደስታ ማታ ማታ ጉድ አለ ማታ ወይም ሀዘን ወይ ትልቅ ደስታ ዛሬ ዛሬ ጉዴ ነው ዛሬ በቃ በቃ በቃማፈሬ ዛሬ ዛሬ ጉዴ ነው ዛሬ በቃ በቃ በቃማፈሬ
Writer(s): Abdu Kahssay Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out