Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tigist Bekele
Tigist Bekele
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Elias Melka
Elias Melka
Songwriter

Lyrics

አለሜ አለሜ የኔ ቀብራራ ኣሀሀ ደጅ መጥቼ አዬ እጅ ስነሳ ኣሀሀ አለሜ አለሜ አለሜ የኔ ቀብራራ ኣሀሀ ደጅ መጥቼ አዬ እጅ ስነሳ ኣሀሀ አለሜ የቸርነት ጌታ የመስጠት አባት (የመስጠት አባት) የባላንባራስ ልጅ ተዋርዶ ካ'ያት (ተዋርዶ ካ'ያት) ለእግሩ ውሀ ይሙቅለት ለፈረሱ ጥሬ (ለፈረሱ ጥሬ) የጎተራው ጌታ የሸርፋው ባለቤት ይመጣል አጅሬ አውድ አመቱ ሲመጣልን ባ'መቱ ኩራታችን ስንኖር ባገርኛ በህይወታችን ደስታ ፍቅር ሰፍኖ በምድራችን በምኖዳት ምድር በሀገራችን አሲና ገናዬን ስንጨፍር ጥምቀት ፋሲካውን ስናከብር ምነኛ ደስ ይላል ያገርኛው አለው ልዩ ሚስጥር ያገር ቃናው አለው ልዩ ሚስጥር ያገር ቃናው አሄሄሄሄ አውድ አመቱ ሲመጣልን ባ'መቱ ኩራታችን ስንኖር ባገርኛ በህይወታችን ደስታ ፍቅር ሰፍኖ በምድራችን በምኖዳት ምድር በሀገራችን አሲና ገናዬን ስንጨፍር ጥምቀት ፋሲካውን ስናከብር ምነኛ ደስ ይላል ያገርኛው አለው ልዩ ሚስጥር ያገር ቃናው አለው ልዩ ሚስጥር ያገር ቃናው አለሜ አለሜ የኔ ቀብራራ ኣሀሀ ደጅ መጥቼ አዬ እጅ ስነሳ ኣሀሀ አለሜ አለሜ አለሜ የኔ ቀብራራ ኣሀሀ ደጅ መጥቼ አዬ እጅ ስነሳ ኣሀሀ አለሜ የቸርነት ጌታ የመስጠት አባት (የመስጠት አባት) የባላንባራስ ልጅ ተዋርዶ ካ'ያት(ተዋርዶ ካ'ያት) ለእግሩ ውሀ ይሙቅለት ለፈረሱ ጥሬ (ለፈረሱ ጥሬ) የጎተራው ጌታ የሸርፋው ባለቤት ይመጣል አጅሬ እንደ በሬ ሻኛ ከሰው በላይ ያውላቹ የእድሜ ጎዳና ይስጥልን መተን አንጣቹ አንጣቹ ሀገሩን ጥጋብ ቀዬው ሰላም አውድማውን ፍሬአማ ያድርግልን የታለች የቤቱ እመቤት ባንድዬ ፍቃድ ይኸው ሞላ አመት አስተናግጂን መጣን ይቅረብ ገበታ ጠቦቱ ተስቦ ይበርከት ስጦታ ኣይሄሄሄ እንደ በሬ ሻኛ ከሰው በላይ ያውላቹ የእድሜ ጎዳና ይስጥልን መተን አንጣቹ አንጣቹ ሀገሩን ጥጋብ ቀዬው ሰላም አውድማውን ፍሬአማ ያድርግልን የታለች የቤቱ እመቤት ባንድዬ ፍቃድ ይኸው ሞላ አመት አስተናግጂን መጣን ይቅረብ ገበታ ጠቦቱ ተስቦ ይበርከት ስጦታ ጠቦቱ ተስቦ ይበርከት ስጦታ ኣይሄሄሄ ኣይሄሄሄ የቸርነት ጌታ የመስጠት አባት የባላንባራስ ልጅ ተዋርዶ ካ'ያት የመስጠት አባት የመስጠት አባት የመስጠት አባት የመስጠት አባት የባላንባራስ ልጅ ተዋርዶ ካ'ያት
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out