Lyrics

በሰማዩ ባህር የሄድኩት ተጉዤ ያልፍልኝ ብዬ ነው ስወጣ ከሃገሬ በስለት ወጥቼ ለምኜ ታቦትን ምን ይዤ ልመለስ ወደ እናተ ቤት ምን ይዤ ልመለስ ወደ እናተ ቤት ኧረ እንዴት፣ ኧረ እንዴት ምን ይዤ ልመለስ ወደ እናተ ቤት አይ አይ (2) ባህር አቋርቼ ተጉዤ ተጉዤ ሃገሬን፣ ተጉዤ ተጉዤ ታዲያ እንዴት ልመለስ እጅ እናቴን ይዤ ሃገሬ፣ እጅ እናቴን ይዤ ስንቱን ያጣብኛል የስዴት ጎረቤት፣ የስዴት ጎረቤት አንዱንም ሳልይዘው ስመለስ ሃገሬ፣ ስመለስ ሃገሬ ቻል አድርጌው ልደር፣ ቢበዛ ናፍቆቴ፣ ቢበዛ ናፍቆቴ እድሜ እየለመንኩኝ ለእናትና አባቴ፣ለእናትና አባቴ እድሜ እየለመንኩኝ ለእናትና አባቴ፣ለእናትና አባቴ (2) ለእናትና አባቴ አይ (2) አይ አይ አይ (2) ኧረ እንዴት?ኧረ እንዴት ኧረ እንዴት?እንዴት እንዴት (3) እንደ ሰው ሞት አይሆን (ኧረ እንዴት?) በፎቶ እንዳዩት(ኧረ እንዴት?) ክፉ ደጉም ነገር(ኧረ እንዴት?) ቀድሞ ካላዩት(ኧረ እንዴት?) የሳፍኩት ደብዳቤ(ኧረ እንዴት?) ደርሷል ወይ መልክቴ?(ኧረ እንዴት?) እኔ አለሁኝ በጤና (ኧረ እንዴት?) እንዴት ነሽ እናቴ?(ኧረ እንዴት?) ኧረ እንዴት?ኧረ እንዴት ኧረ እንዴት?እንዴት እንዴት (3) ተው ልቤ ተወኝ ይሄ ልቤ ጨክነ ምራው ሆዴን ወዳገር ቤት ተው ልቤ ተወኝ ይሄ ልቤ ጨክነ ምራው ሆዴን ወዳገር ቤት አቤት አቤት አቤት ወዳገር ቤት ተው ተው እና ልቤ ወዳገር ቤት አቤት አቤት አቤት (2) (ኧረ እንዴት?)ማንነት ተነካ (2) (ኧረ እንዴት?)ስደት ደስ ይበልክ (ኧረ እንዴት?)በልምታ የነካ (ኧረ እንዴት?)ሳልና ሲጠጣ (ኧረ እንዴት?)ቢፈስም እንባዬ (ኧረ እንዴት?)እያነኩ እስክስታ (ኧረ እንዴት?)ለምዷል ትከሻዬ ኧረ እንዴት?ኧረ እንዴት ኧረ እንዴት?እንዴት እንዴት (3) ተው ልቤ ተወኝ ይሄ ልቤ ጨክነ ምራው ሆዴን ወዳገር ቤት አቤት አቤት አቤት ተው ልቤ ተወኝ ይሄ ልቤ ጨክነ ምራው ሆዴን ወዳገር ቤት አቤት አቤት አቤት ወዳገር ቤት ተው ተው እና ልቤ ወዳገር ቤት አቤት አቤት አቤት (5)
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out